Page 1 of 1

sarcasm በመጨረሻ የፋኖ "ደጋፊ" ፋኖ ሆነ እንደ? Assadን ያዬ በእሳት አይጫዎትም? Jaal DDTን ደም እያስቀመጠው ነው ይባላል!

Posted: 08 Dec 2024, 13:55
by Abere
sarcasm በመጨረሻ የፋኖ "ደጋፊ" ፋኖ ሆነ እንደ? Assadን ያዬ በእሳት አይጫዎትም? Jaal DDTን ደም እያስቀመጠው ነው ይባላል :lol: .ያየሁት አይቅርኝ ብሎ ሁሉ ኬኛ ቄሮ ጋፎ ጋፎ መቸ ጤና ሁና ይሳማማ እና። የሶሪያዎቹ አሥርት አመት የፈጀባቸውን ፋኖ ሪኮርድ በመስበር ከአድስ አበባ በቅርብ እርቀት ላይ በ አንድ አመት ውስጥ ላይ ደርሷል።

ወያኔን በጠረገው እጁ ኦነግንም ጠርጎ ያጸደል። የኢትዮጵያ የነጻነት እና የሰላም አርበኛ ፋኖ