Page 1 of 1

ፋኖ የብርሸለቆን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆጣጠረ!!

Posted: 06 Dec 2024, 13:28
by Wedi
ፋኖ የብርሸለቆን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆጣጠረ!!
Please wait, video is loading...

Re: ፋኖ የብርሸለቆን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆጣጠረ!!

Posted: 06 Dec 2024, 13:36
by Misraq
ድል ለፋኖ። የእነ ጥላሁን ሙርጤሳ a.k.a Union የተቀነባቡረ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ምስጢሩ ጥሩ ምት ሲመቱ እንደሆነ ገምቼ ነበር


Re: ፋኖ የብርሸለቆን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆጣጠረ!!

Posted: 06 Dec 2024, 13:40
by Union
:lol:
የአገው ብልፅግና ፋኖ ነኝ እያለ በዘመነ መሪነት እየተንቀሳቀሰ እንደ ሆነ የታወቀ ነው። መራዊ እና ሜጫ አከባቢ ማለት ነው።

የተረፈው ብርሸለቆን መያዙና አለመያዙን ከአማራ ህዝብ ድርጅት የዜና ምንጭ ካልተረጋገጠ አንቀበልም።

አገው misraq የአገውወአጋሜ መአዛን ዜና ይዞ ከች አለ። የበአዴን አገውን ዘና ማለት ነው :lol:

Wedi wrote:
06 Dec 2024, 13:28
ፋኖ የብርሸለቆን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆጣጠረ!!
Please wait, video is loading...