Page 1 of 1

FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 01:44
by Horus

Re: FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 01:48
by Horus

Re: FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 01:54
by Horus

Re: FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 02:06
by Horus

Re: FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 10:03
by Abere
I think this is 100% fake news. If this true, then Abiy Ahmed is committing suicide. What a great luck for Amhara Fano.
Horus wrote:
06 Dec 2024, 01:54

Re: FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 14:55
by Horus
አበረ፣
የኢትዮጵያ መንግስት ፕሮፓጋንዳ የተጋነነ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን የሩሲያ ወደ አፍሪካ ቀንድ የመመለስ ፍላጎት ሃቅ ነው ። አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ችግር እንዳላት የተረጋገጠው ኬኒያን ዋና በቅሎዋ አድርጋ የመረጠች ቀንና የአጎዋን እቀባ አላነሳም ያለች ቀን ነው።

ግብጽም ወደ ሱማሌ መጥታ ኢትዮጵያን እንድታስጨንቅ የፈቀደችው አሜሪካ ነች ። የአሜሪካ አምባሳደር ለመስቀል በዓል መስቀል አደባባይ ከአቢይ መንግስት ጋር ሳይሆን በአንድ የጉራጌ ምግብ ቤት ነው መስቀልን ያከበረው። በተለይ አቢይ ብሪክስን ከተቀላቀለ በኋላ አሜሪካና ኢትዮጵያ ጤና ላይ አይደሉም ። ሌላው ቀርቶ አቢይ ያሜሪካ አምባሳደር አድርጎ የላከውን ኦነግ አሜሪካ ወግድ ብላዋለች ። ያ የሆነው አቢይ ማሲንጋን እንደ ሰው ስለማይቆጥረው ነው።

አይወራም እንጂ ኢትዮጵያና አሜሪካ አልጠጣጣሙም ። ይህ ለሩሲያ ወርቃማ ቀዳዳ ነው የፈጠረለት ። ሩሲያ የኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ በሰፊው መግባት ይፈልጋል። አሁን ላይ ቱርክ እንደ ጉድ የያዘችው የኢትዮጵያ ገበያ (ከብረታ ብረት ጀምሮ ሁሉም ነገር ቱርክ ነው) ቱርክ ሱማሌ ውስጥ በምታደርገው ጸረ ኢትዮጵያ ጨዋታ ትልቅ ኩርፊያ ላይ ናቸው። ቱርክ እየተመላለሱ የሚነግዱ ሰዎች እንደ ነገሩኝ አሁን አቢይ በፈጠረ ብዙ ሰበባ ሰበብ ወደ ቱርክ መዴድ ከባድ ሆኖዋል ነው ያለኝ።

ሩሲያ የኑክሊየር ኃይል ስምምነት ፈርማለች ከኢትዮጵያ ጋር። ስለዚህ ሩሲያ ትልቅ ቀዳዳ አግኝታለች ተጽኖዋን ወደ ቀንዱ ለማጠንከር በተለይ ሱዳን በጣም አስቸጋሪ ስለሆነባቸው።

እሳት በሌለበት ጢስ አይኖርም እንዲሉ ይህ ወሬ ቢጋነን እንጂ ሙሉ በሙሉ ዉሸት አይሆንም።

አሁን ትራምፕ ዙፋን ሲወጣ ምን እንደ ሚሆን እናያለን! ሙሉ በሙሉ ከግብጽ ጋር ሆኖ አባይን መቃወምና የግብጽ ኢትዮጵያ መክበብን የሚደግፍ ከሆነ ኢትዮጵያ አለ ምንም ጥርጥር ከሩሲያ ጋር እንደ ምትቆም እና ለሩሲያ ፕሮስኪ እንደ ምትሆን አያጠራጥርም ።

Re: FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 15:07
by Dark Energy
We are the world for starving backward Ethiopia, I guess Putin wants to do it again. Nuclear agreement you say….or is it wheat for the starving agreement ? :lol: :lol:

Re: FATHERLAND RUSSIA - ALWAYS A FRIEND OF ETHIOPIA!

Posted: 06 Dec 2024, 15:31
by Horus