Page 1 of 1
ህዝቡ ኑሮ እጅግ በጣም ከብዶታል ፣ የባንዳ ውሸት ሰልችቶታል!
Posted: 05 Dec 2024, 19:06
by Digital Weyane
አገርን መገንባት ማለት የመዝናኛ ፓርክ በመስራት አይደለም።
Re: ህዝቡ ኑሮ እጅግ በጣም ከብዶታል ፣ የባንዳ ውሸት ሰልችቶታል!
Posted: 05 Dec 2024, 21:07
by Digital Weyane
አገራችን ኢትዮጵያ ጥቂት የምዕራባውያን ተላላኪዎች ባንዳዎች የሚፈነጩባት ሀገር ሆናለች። ድል ለጭቁን ህዝብ!