https://youtu.be/IsjBnuL5Qv8
“ኣብ ኢትዮጵያ ለውጢ (ሪፎርም) ይመጽእ ኣሎ ምስ ተባህለ’ውን ካልእ ኣርእስቲ ኣይነበረናን። ብዘይካ’ዛ ኣርእስቲ እዚኣ (ጉዳይ ኤትኒካዊ ፖለቲካ ኢትዮጵያን ሳዕቤናቱን)።”
“. . . ብይን ምስ ተዋህበ ምምልካት ዶብ (Demarcation) ይገበር ተባሂሉ። ኣብኡ እውን ዘዛርብ ምኽንያት የብልናን። ንሱ እውን ተዓንቂፉ፡ ግን ቴክኖሎጂ ማዕቢሉ ስለዝኾነ እቲ ቤት ፍርዲ ማንዛዊ ምምልካት (Virtual Demarcation) ዝብል ኣምር ኣምጺኡ ።እዚ ቨርቺዋል ዲማርኬሽን ሜትሮ ኣይኮነን ሰንቲሜትር እውን ዘጋጊ ኣይኮነን። ብጂኣይኣስ ዝሕንጸጽ ዶባት እዩ። ድሕሪኡ ኣነ ኣኸራኻሪ ነጥቢ ኣለኒ፡ እዚኣ ናተይ እያ፡ እዚኣ ናትካ እያ ዝበሃል የብሉን። ካልኣይ ግዜ ብዘየዛርብ መገዲ ዓጽዮሞ’ዮም ነቲ ጉዳይ ወዲኦሞ። . . .”
ያሉት እንግዲህ ሓቁን አፍረጥርጠን እየነገርን ወደንላቸዋል፡ መረር ብትልም ይህቺን ኤርትራዊት ሓቅም ይጎንጯት፡ እኒያ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ለመፈትፈት የሚዳዳቸው ነገር ግን ፊዚካል ዲማርኬሽን ኣያስፈልግም ዬሚሉ አካላት በሙሉ። የስቀንየልና ደቂ-ዓበይቲ!“ሓሶት እናተዘርግሐን እናተጋውሐን ከሎ ግን ኣእዛንናን ኣዒንትናን ዓሚትና ትም ኣይንብልን ኢና!”
Fiyameta wrote: ↑04 Dec 2024, 21:43One of the serious side effects of ethnic federalism is, innocent civilians who live outside their ethnic region become prime targets for violence and mass displacement (መፈናቀል) during ethnic strife.
Isn't that what has been happening in Ethiopia during the last 30 years?
Under ethnic federalism system, the first casualty is patriotism. Ethnicity becomes a form of nationalism for the ruling elite (ተረኛ መንግሥት) who hail from a specific ethnic group, and whenever they lose power, they become an ethnic-based rebel group hell bent on destroying the country, just as the TPLF are attempting to do today. This cycle of ignorance continues with each ተረኛ መንግሥት ascending to power with no end in sight.
This is Ethiopia.
Digital Weyane wrote: ↑05 Dec 2024, 18:17ጡሩ ትንታኔ ነው። ኢትዮጵያን ወያኔ ከሚባል አዉሬ መንጋጋ ፈልቅቀው ከመበላት የታደጓት እንዲሁም ከመፍረስ ያዳኑዋት ሻዕዉያ በተላላኪው የበሻሻው ጨቅላ ሲካዱ ማየት ያሳዝናል። ለዎደፊቱ ኢትዮጵያን ማን ሊያድናት ነው የሚል ጥያቄ ማንሳት ተገቢ ነው።![]()
![]()
ቁምነገሩ ወዲህ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።Hawzen wrote: ↑11 Oct 2019, 17:32We, the people of Eritrea, would like to extend our congratulations to Excellency Dr. Abby Ahmed, the Prime Minister of Ethiopia and of course to the people of Ethiopia! When a beloved son and brother of Eritrea wins, Eritrea also wins!
Congratulations!! Congratulations!! Congratulations!!
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
Meleket wrote: ↑06 Dec 2024, 03:06“ንገሌና ብቕድሜና ንገሊኦም ብድሕሬኦም ከምኡ ከምትብሉ ኒፈልጥ ኢና፤ እኒ ወዲ ኣይተ ወልደማርያም እቲ ወዲ ኣይተ ኣፎርቂ ካምዚ ዓሌታዊ ዛራባ ኪቲዛራቢ ከይሰምምዑኪ እምበይ” ሕዪ ብሓባር ንስሓቕ!ቁምነገሩ ወዲህ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።Hawzen wrote: ↑11 Oct 2019, 17:32We, the people of Eritrea, would like to extend our congratulations to Excellency Dr. Abby Ahmed, the Prime Minister of Ethiopia and of course to the people of Ethiopia! When a beloved son and brother of Eritrea wins, Eritrea also wins!
Congratulations!! Congratulations!! Congratulations!!
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
ናበይ ህድማ ንቕድሚት ኢዩ? ክሳድ ሓዝ ማለት ከምዡይ ኢዩ! ክልተሳዕ’ለ ኣይንዛረብይ!![]()
viewtopic.php?f=2&t=308857
Meleket wrote: ↑05 Dec 2024, 04:09“ኣብ ኢትዮጵያ ለውጢ (ሪፎርም) ይመጽእ ኣሎ ምስ ተባህለ’ውን ካልእ ኣርእስቲ ኣይነበረናን። ብዘይካ’ዛ ኣርእስቲ እዚኣ (ጉዳይ ኤትኒካዊ ፖለቲካ ኢትዮጵያን ሳዕቤናቱን)።”
“. . . ብይን ምስ ተዋህበ ምምልካት ዶብ (Demarcation) ይገበር ተባሂሉ። ኣብኡ እውን ዘዛርብ ምኽንያት የብልናን። ንሱ እውን ተዓንቂፉ፡ ግን ቴክኖሎጂ ማዕቢሉ ስለዝኾነ እቲ ቤት ፍርዲ ማንዛዊ ምምልካት (Virtual Demarcation) ዝብል ኣምር ኣምጺኡ ።እዚ ቨርቺዋል ዲማርኬሽን ሜትሮ ኣይኮነን ሰንቲሜትር እውን ዘጋጊ ኣይኮነን። ብጂኣይኣስ ዝሕንጸጽ ዶባት እዩ። ድሕሪኡ ኣነ ኣኸራኻሪ ነጥቢ ኣለኒ፡ እዚኣ ናተይ እያ፡ እዚኣ ናትካ እያ ዝበሃል የብሉን። ካልኣይ ግዜ ብዘየዛርብ መገዲ ዓጽዮሞ’ዮም ነቲ ጉዳይ ወዲኦሞ። . . .”
ብረዚደንታችን ወገኛ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ(ሪፎርም) እየመጣ ነው ሲባል፡ ከኢትዮጵያ የኤትኒካዊ ፖለቲካና መዘዙ ውጭ ሌላ ‘የሚያወያየን ጉዳይ ወይም ኣርእስት ኣልነበረንም። ብለነዋል። ከዚህ ውጪ ሌላ ነገር በኣእምሯችን ውስጥ አልነበረም፡ የኢትዮጵያ ጥምረት ህላዌና ሰላም ነው ዋናው ትኩረታችን የነበረ እንደማለት ነው።
እንዴ ምነው ብረዚደንት? ኢትዮጵያ እኮ በዚያ ወቅት በኤርትራ ልዑላዊ መሬት ውስጥ ዘርፈጥ ብላ ተቀምጣ ነበር እኮ። ዋናው ጉዳይማ ድንበርን ማካለል ነው እንጂ መሆን ያለበት። እራስዎ ድንበር የማካለል ተግባር እንደተሰናከለ ቁልጭ አድርገው ገልጸዋል። በመሆኑም ቨርቺዋል ዲማርኬሽን ብቻ እንደተደረገም ገልጸዋል። ታዲያ መሬት ላይ በቅጡ ያልተመላከተን ድንበር ዬትኞቹ የድንበር አዋሳኝ ህዝቦች ናቸው ቨርቺዋል ዲማርኬሽንን በቅጡ ሊረዱ የሚችሉት። በድንበር አዋሳኝ ላሉ የሁለቱም ሃገር ህዝቦች ቨርቺዋል ዲማርኬሽን መሬቱ ላይም ምልክት በማድረግ ስጋ ለብሶ ማዬት ነው ለዘላቂ ሰላም ዋስትናቸው። በሁለቱ ሃገሮች እምብርት ውስጥ ያሉ ቦተሊከኞችና ሰብ ፍሉይ ረብሓታት (ሰ.ፍ.ረ) የምንላቸው የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.) ግን ስጋ ያልለበሰው ቨርቺዋል ዲማርኬሽን በቂ ነው ብለው የሚያስቡ ከሆነ፡ የድንበር ላይ ህዝቦች ኑሮ ገና ኣልገባቸውም ማለት ነው ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
አታረሳሱ ቨርቺዋል ዲማርኬሽንን በኣካል መሬቱ ላይም አክችዋል ፊዚካል ዲማርኬሽንን በማከናወን የድንበር ላይ ህዝቦችን ሰላም ዋስትና መስጠት እና ማረጋገጥ ያስፈልጋል። አንዴ፡ የኤርትራን ህዝብ ሳያማክሩ በድፍረትና በማናለብኝነት “ደግሜ ደጋግሜ እነግርሃለው አንተ ምራን" እየተባሉ በራሳቸው በብረዚደንታችን ከመጠንና ከልክ በላይ ኣለቅጥ የተሽሞነሞኑትና የተወደሱት፡ ሌላ ግዜ ደግሞ በተራ ካድሮች ኣማካኝነት “የበሻሻው ጨቅላ” እየተባሉ አላግባብ የተወረፉት የዓለም የሰላም የኖቨል ሽልማት ተሸላሚው የኢትዮጵያው ወጣቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ኣብዪ ኣህመድ ዓሊ እንደሆኑ ከቃላቸው ዝንፍ ኣላሉም። የአልጀርሱን ውልና የሄጉን ብይን እንተገብራለን ብለው ለፓርላማቸው ቁልጭ አድርገው ተናግረዋል። ለዚህ ቃላቸውም ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርካቸው። [አራት ሚልየን ነጥቦች] https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857
ያሉት እንግዲህ ሓቁን አፍረጥርጠን እየነገርን ወደንላቸዋል፡ መረር ብትልም ይህቺን ኤርትራዊት ሓቅም ይጎንጯት፡ እኒያ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ለመፈትፈት የሚዳዳቸው ነገር ግን ፊዚካል ዲማርኬሽን ኣያስፈልግም ዬሚሉ አካላት በሙሉ። የስቀንየልና ደቂ-ዓበይቲ!“ሓሶት እናተዘርግሐን እናተጋውሐን ከሎ ግን ኣእዛንናን ኣዒንትናን ዓሚትና ትም ኣይንብልን ኢና!”![]()