1. እንደምታስታውሱት አገው ዘመነ አንድ ታጣቂ ሚልሻ አፍኖት እስርቤት እንደወሰደው ግልፅ ነው። በነገራችን ላይ እንዴት ነው አንድ የፋኖ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ ከተማ ውስጥ ጠላቤት በፖሊስ ተይዞ እስርቤት የሚገባው
2. ሰራዊትም አልነበረውም ድርጅትም አልነበረውም። ከኤርትራ በመኪና ቀብረር ብሎ ባህርዳር ገባ በአዴኖች ተቀብለው አስቀመጡት። ከዛ ወጣና "አማራ" የሚል ንግግር እንዲያደርግ ተደረገ ከዛ BBC ቃለመጠይቅ ወዲያው አደረገለት። ታዋቂ እንዲሆን ፈረንጆቹ ተጋጋጡ። የፋኖን ትግል እንዲጠልፍላቸው ማለት ነው
3. ከዛ አገው ዘሙዬ ከመጠጥ ቤት ተይዛ እስር ቤት ገባች አስባሉ፣ ፋኖን ተስፋ ለማስቆረጥ እና በዛውም የበለጠ ታዋቂ እንዲሆን ማለት ነው። አማራ ታግሎ እንዲያስፈታው እና የትግሉ መሪ እንዲሆን ማለት ነው።
4. እሱን ልክ እስርቤት እንዳስገቡት እና ፋኖ ተስፋ ቆረጠ ብለው ሲያስቡ፣ ታላቁ እስክንድር ጎጃም ገብቶ ከዘመነ ቅርብ ሰዎች ጋር ተገናኝቶ በፍጥነት ድርጅት መሰረተ። የአማራ ህዝብ ህዝባዊ ግንባር ብሎ ሰየመው። ከዛ ደንግጠው አገው ዘመነን በእሁድ ድምቅ ባለ ስነስረአት ከእስር ፈተው፣ እስክንድር ወዳለበት ቦታ በድርድር ተቀላቀለ።
5. ተቀላቅሎ የድርጅቱን መመስረት ተቃወመ። እኔ በሌለሁበት ጦርነት ለምን አደረጋቹ፣ ድርጅትም ለምን መሰረታቹ ብሎ አፈንግጦ የብልፅግና ጦር ይዞ መጥቶ ታላቁ እስክንድርን ለማስገደል ተኩስ ፋኖ ላይ ከፈተ። ከሸዋ የሄዱ የእስክንድር ጠባቂዎቹ ተሰዉ። እስክንድር አምልጦ ሸዋ ገባ።
6. አገው ዘመነ እስክንድር ወንድሜ ነው ቲኒሽ መቃረን ተፈጥሮ ነው እያለ መግለጫ በመግለጫ ሚዲያውን እንዲያናጋው ተደረገ።፡ታላቁ እስክንድር ግን ሸዋ ውስጥ ሆኖ ታላላቅ ወትደራዊ ድሎችን ተቀናጀ።
7. በመቀጠል ታላቁ እስክንድር እና የአራቱም የአማራ እዝ መሪዎች ለ3ወር የቆየ ውይይት ካደረጉ ቦሀላ ድርጅት እንዲመሰረት በጋራ ወሰኑ። የአማራ ህዝባዊ ድርጅቱም ተመሰረተ። ታላቁ እስክንድርም በድምፅ ብልጫ መሪ ሆኖ ተመረጠ።
የተረፈው በሙሉ የአገው ሸንጎዎች ጫጫታ ነው

እንደ አገው misraq ወይም ደረጀ እነ Nobel አገው ያሉ የአማራ ካባ የለበሱ አገዎች ማለት ነው
