Page 1 of 1

ጃዋር መሃመድ ለምን ይህን ያህል አርዝሞ ተነገራ?

Posted: 04 Dec 2024, 16:30
by DefendTheTruth
ጃዋር መሃመድ ለምን ይህን ያህል አርዝሞ ተነገራ? የሰላም ስምምነት ለምን ይህን ያህል ቆጨዉ፣ ወይም አላስደሰተዉም? ምን ቀረበት?

የዚህ ፎረም ተንተኞች ማብራሪያ ይኖራችዉ ይሁን?
Please wait, video is loading...