Page 1 of 1
አገው ዘመነ አንድ ቀን ሳይዋጋ ወደ አባቱ ባአዴን ቢሮ ገባ። ቅቅቅቅ
Posted: 04 Dec 2024, 13:51
by Union
Re: አገው ዘመነ አንድ ቀን ሳይዋጋ ወደ አባቱ ባአዴን ቢሮ ገባ። ቅቅቅቅ
Posted: 04 Dec 2024, 14:30
by Union
Designer jacket እና ኮፍያ ለብሳ አራት ኪሎ ገብቻለሁ ማለቷ ነው አገው ዘሙዬ?
ሰው እንደዚህ ጫካ መኖር እና ዲንጋይ መንተራስ ወዛም ያደርጋል ለካ
ጫንቃቸው አበጠ እኮ

Re: አገው ዘመነ አንድ ቀን ሳይዋጋ ወደ አባቱ ባአዴን ቢሮ ገባ። ቅቅቅቅ
Posted: 04 Dec 2024, 15:05
by Naga Tuma
union wrote: ↑04 Dec 2024, 14:30
ሰው እንደዚህ ጫካ መኖር እና ዲንጋይ መንተራስ ወዛም ያደርጋል ለካ
ጉድ ነዉ እኮ።
ጣልያን ሃገር ሲወር ፋኖ ጫካ ይገባልን ሰምቶ ይሆናል ጫካ ገብቶ የተኛዉ። ወዶ ነበር ወይስ ሸሽቶ ነበር ጫካ ገብቶ የተኛዉ?
በስምንተኛዉ ሺህ ስንት የማንሰማዉ ኣለ?
ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዛን ኣልፈን ፍልስጤሞች ኬኛ ደረስን።
ቁበ የኛ ብለን ሃ ራብዕ ኬኘ ደረስን።
Re: አገው ዘመነ አንድ ቀን ሳይዋጋ ወደ አባቱ ባአዴን ቢሮ ገባ። ቅቅቅቅ
Posted: 04 Dec 2024, 18:45
by Union
አገው ዘመነ ማለት ብልፅግና ነው የምንለው ለዚሁ አይደል። ቡና እየጠጣ ቢሮ ቁጭ ብሎ ነው ወሬውን የሚቀደው እኮ
ዘመነ ድሮ የህውሀት በጎጃም የወጣቶች ሊግ ሰላይ ሀላፊ እንደነበረም አትዘንጋ
አብይ ወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ሊያዛውረው ይችላል። እንደሰመሀው አገው ዘመነ የአማራን ወጣቶች መከላከያን ተቀላቀሉ እያለ ነው
Naga Tuma wrote: ↑04 Dec 2024, 15:05