Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ዳውን! ዳውን! ማህሙድ አህመድ!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=354260
Page
1
of
1
ዳውን! ዳውን! ማህሙድ አህመድ!
Posted:
04 Dec 2024, 03:27
by
Digital Weyane
በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማራ ማህሙድ አህመድ የተባለ የመናዊ፣ የትግራይ ስደተኞችን የአረብ ሴቶች የሚለብሱት ጥቁር ልብስ አልብሶ ሲያሸጋግራቸው ሲሞክር እጅ ከፍንጅ ተያዘ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ዳውን! ዳውን! ማህሙድ አህመድ!
Posted:
04 Dec 2024, 03:38
by
Digital Weyane
የዓድዋ ተወላጁ ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ <<ማይ ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> እያለ ባደባባይ ፍቅሩን የገለፀላት ትግራይ ያፈራቻቸው ብርቅዮ ልጆች ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ለመደገፍ የመን ተሰደው በየደረሱበት ሲዋረዱ ማየት ልክ ኡናታችን ትግራይን እንደተዋረደች ያህል ያንገበግበኛል። ዳውን! ዳውን! ማህሙድ አህመድ!