Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12164
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አብዮት ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መጣ!

Post by DefendTheTruth » 03 Dec 2024, 15:26

አሁን ላይ ሌላ ተቀፅላ ተጨምሮበት የስንዴ አብዮት ተባለ።


sarcasm
Senior Member
Posts: 10843
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አብዮት ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መጣ!

Post by sarcasm » 03 Dec 2024, 16:41

የስንዴ ኩታ ገጠም እና የመስኖ ስንዴ እርሻ የኃይለማርያም ደሳለኝ legacy ነው።


10 Dec 2017 (7 years ago)




ከውጭ የሚገባውን አሥር ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ለማስቀረት በአፋር በስፋት ስንዴ ለማብቀል እየታሰበ ነው
ሻሂዳ ሁሴን
ቀን:

August 23, 2017


የወረር ግብርና ምርምር ማዕከል በየዓመቱ ከውጭ አገር የሚገባውን አሥር ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ለማስቀረት እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በአገሪቱ ቆላማ ቦታዎች በተለይም በአፋር ክልል የሚገኙ ሰፋፊ የጥጥ እርሻዎች በሞቃት ወቅት ጥጥ፣ በቀዝቃዛው የምርት ወቅት ደግሞ ስንዴ እያፈራረቁ እንዲያመርቱ ማድረግ የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት የሚከተሉት ስትራቴጂ ነው፡፡

በግማሽ ቢሊዮን ብር ወጪ አሥር ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ በየዓመቱ ወደ አገሪቱ ይገባል፡፡ ነገር ግን በአፋር ክልል የሚገኘው ሰፊ መሬት ወደ ስንዴ ምርት ቢገባ፣ ከውጭ የሚገባውን ቀስ በቀስ መቀነስና ሙሉ ለሙሉ እንዲቀር ማድረግ ብሎም ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሪ ማካበት እንደሚቻል የወረር የግብርና ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር አቶ ደስታ ገብሬ ተናግረዋል፡፡

እሳቸው እንደሚሉት፣ በክልሉ የሚገኙ ሰፋፊ የጥጥ እርሻዎች ከዓመት ዓመት ጥጥ ብቻ በማልማት የተጠመዱ ናቸው፡፡ ነገር ግን ማዕከሉ ጥጥ ካመረቱ በኋላ በቀዝቃዛው የምርት ወቅት እስከ ጥቅምት ድረስ ስንዴ እንዲያመርቱ፣ የምግብ ዋስትናቸውንም እንዲያረጋግጡ የበኩሉን እያደረገ እንደሚገኝ ‹‹በዓመት ሁለት ጊዜ የማምረት ልምድ እንዲያካብቱ እያደረግን እንገኛለን፤›› በማለት ገልፀዋል፡፡

ማዕከሉ በዚህ ዓመት ከተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ጋር በመሆን በ3,500 ሔክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ትግበራውም በጥቅምት 2010 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ የፕሮጀክቱ ባለቤት ስኳር ኮርፖሬሽን ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ምክር ቤት አስተባባሪ እንዲሁም ወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ደግሞ የሙያ ድጋፍና የቴክኖሎጂ አቅርቦት በማድረግ ለፕሮጀክቱ መሳካት እንደሚሠሩ አቶ ደስታ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

አቶ ደስታ እንደሚሉት፣ በቆላማ የአገሪቱ ክፍሎች የሚተገበሩ የግብርና ሥራዎች መስኖን መሠረት ያደረጉ ናቸው፡፡ ይሁንና በአገሪቱ የመስኖ እርሻ በተለያዩ ችግሮች ይፈተናል፡፡ አሳሳቢው ጉዳይም የተስተካከለ መሬት አለመኖሩን ተከትሎ የሚከሰተው ነው፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/40205/

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አብዮት ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መጣ!

Post by Educator » 03 Dec 2024, 18:35

Please add this one to the official ደነዝ camp as well. :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
01 Dec 2024, 18:39
ጥምባታሙ ሆረስ። do you really believe OPDO is suffosticated enough to build combat drones? ግን ምን አይነት ደነዝ ነህ?

በነገራችን ላይ የበሻሻው ፋራ ሕዝቡን ያስጨፈረበት ድፍድፍ ነዳጅ ወሬ የት ደረሰ?

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አብዮት ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መጣ!

Post by Educator » 03 Dec 2024, 20:20

Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/share/r/1AgY9e2RX2/

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12164
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብዮት ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መጣ!

Post by DefendTheTruth » 04 Dec 2024, 03:45

sarcasm,

I think we have to acknowledge that we made progress. Until now it has been about there is no such a thing, Ethiopia can't produce anything, including wheat. She has to rely on aid instead.

Now, as you put it, it is not about denying there is a production or revolution anymore but about whom the credit should go to.

As far as I am concerned let the credit be to anybody, including former PM Hailemariam Desalegn, what is important is that there is a revolution and we should celebrate that.

Post Reply