Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4084
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 03 Dec 2024, 05:00
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን! 
ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ። 
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]
“ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
Ukrainian Foreign Ministry sees NATO membership as only security guarantee for Ukraine

03.12.2024 10:10
The only real security guarantee for Ukraine, as well as a deterrent to further Russian aggression against Ukraine and other states, is Ukraine's full membership in NATO.
The Ukrainian Foreign Ministry said this in a statement on the occasion of the 30th anniversary of the Budapest Memorandum, Ukrinform reports.
"The 30th anniversary of the signing of the Budapest Memorandum is a convenient opportunity to take an effective step towards Ukraine's accession to the Washington Treaty," the statement read.
The Ukrainian Foreign Ministry recalled that the Budapest Memorandum was supposed to provide Ukraine with guarantees of security, sovereignty and territorial integrity in exchange for giving up the world's third-largest nuclear arsenal.
Read also: NATO ministers to discuss Ukraine in Brussels – State Department https://www.ukrinform.net/rubric-polyti ... tment.html
However, the Budapest Memorandum failed to prevent the aggression of the Russian Federation, as a nuclear-weapon state, against Ukraine, as a state that has renounced its nuclear arsenal.
"Even the consultations envisaged by the document, which Ukraine has repeatedly tried to initiate, were not held," the statement said.
It added that today, the Budapest Memorandum is "a monument to short-sightedness in strategic security decision-making."
The Ukrainian Foreign Ministry emphasized that not providing Ukraine with real, effective security guarantees in the 1990s was a strategic mistake that Moscow exploited.
"This mistake must be corrected. Ukraine must be provided with clear, legally binding security guarantees that align with its significant contribution to global nuclear disarmament and the maintenance of international peace and security. We call on the United States and the United Kingdom, signatories to the Budapest Memorandum, France and China, which have acceded to it, and all states-parties to the Treaty on the Non-Proliferation of Nuclear Weapons, to support the provision of effective security guarantees to Ukraine," the Ukrainian Foreign Ministry said.
It added that the only real security guarantee for Ukraine, as well as a deterrent to further Russian aggression against Ukraine and other states, is Ukraine's full membership in NATO.
"With the bitter experience of the Budapest Memorandum behind us, we will not accept any alternatives, surrogates or substitutes for Ukraine's full membership in NATO. Inviting Ukraine to join NATO now will become an effective counter to Russian blackmail and will deprive the Kremlin of its illusions about the possibility of hindering Ukraine's Euro-Atlantic integration. It is also the only chance to stop the erosion of key principles of nuclear non-proliferation and restore confidence in nuclear disarmament," the Ukrainian Foreign Ministry said.
December 5, 2024, marks the 30th anniversary of the signing of the Memorandum on Security Assurances in connection with Ukraine's accession to the Treaty on the Non-Proliferation of Nuclear Weapons, also known as the Budapest Memorandum.
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ! 
-
Meleket
- Member
- Posts: 4084
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 04 Dec 2024, 09:21
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን! 
ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ። 
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]
“ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
Ukraine's appeal to Budapest Memorandum could sway U.S. - expert
04.12.2024 11:59

Ukraine's appeal to the Budapest Memorandum for real security guarantees could influence U.S. diplomacy, given the "Budapest syndrome" affecting older American diplomats and President Joe Biden's desire to conclude his political career with distinction.
Oleksandr Kraiev, an expert at the Ukrainian Prism Foreign Policy Council, said this in comments to Ukrinform.
"In fact, appealing to the Budapest Memorandum may, on the one hand, have a rather painful effect on the older generation of American diplomats, who are the primary decision-makers – it's like stepping on their calluses. But given that Ukraine now has to make difficult decisions and, diplomatically speaking, must be 'uncomfortable,' this approach is quite appropriate. It seems to me that it could have a positive effect," Kraiev said.
According to him, experienced American diplomats who were involved at the time of the adoption of the Budapest Memorandum still suffer from what is known as the "Budapest syndrome," as this event represents the greatest political, and even geopolitical, defeat for the United States since the end of the Cold War.
"This demonstrated that the United States is unable to fulfill its obligations, both to its partners and to the states it pressured into giving up certain national interests," the expert said.
Read also: Sybiha calls on NATO countries to urgently provide Ukraine with at least 20 air defense systems
https://www.ukrinform.net/rubric-ato/39 ... stems.html
He also pointed out that President Biden is currently in a rush to make as many decisions as possible.
"Issues such as ecology, transportation, energy, pardoning his own son, and decisions regarding the Middle East and Taiwan -- everything is happening very quickly. Therefore, we are, in a way, signaling to the current administration that quick decisions are needed here as well. At one point, the right decisions were not made, and lessons were not learned, so now it's time to untangle the mess," Kraiev said.
He clarified that, in his opinion, from the Ukrainian side, this appeal is not specifically directed at the document itself -- since it lacks explicit mention of security guarantees or support -- but rather to the "Budapest syndrome" that exists within part of American diplomacy. On the other hand, it is also an appeal to the current administration, which has been eager to make as many decisions as possible in recent months and weeks.
"And this is also an appeal to Biden's 'political ego,' as he is not just ending his presidency, but more than 50 years of career in American politics. He still needs to conclude it on a high note, so to speak, with flying colors. Therefore, it's hard for us to imagine that someone who has been dealing with the Ukrainian issue for over 15 years -- first as a senator, then as vice president in the Barack Obama administration, and now as president -- could leave office without a decision on Ukraine, particularly regarding NATO or full security guarantees," Kraiev said.
The Ukrainian Foreign Ministry, in a statement marking the 30th anniversary of the signing of the Budapest Memorandum, urged the United States and the United Kingdom -- the original signatories -- as well as France and China, which joined the document later, to support providing Ukraine with the only true security guarantee: full membership in NATO.
Photo provided by Oleksandr Kraiev
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ! 
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13231
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 04 Dec 2024, 10:08
የዩክሬን ህዝብ ዘሌንስኪን ከስልጣን የሚያወርዱት ይመስልሃል ወይ? ምክንያቱም ጦርነቱ የማያልቅ ፤አሰልች፤ ዩክሬን ሰፊ ግዛት በሩስያ መነጠቋ ይህንም ለማስመለስ የማይቻል መሆኑን እያወቁት የመጡ ይመስላል። ስለዚህ ውጤታማ ካለመሆኑ የተነሳ - ጎመን በጤና ወደ ማለት የሚሄዱ አይነት ነው። ከጡንቻማ እና ታላቅ ጎረቤትህ ጋር ፍጥጫ አትግባ - ለዚህ ነው ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከዝሆን ኢትዮጵያ ጋር አፍ አትካፈች እያልን የምንመክረው። አሁን ኡ!ኡ! ግብጥ ኢትዮጵያ መጣችብኝ እያለች መነፋረቅ የጀመችው።
አቅምን አውቆ መኖር....... ብሎ ዘፋኙ ያዜመው።
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 12759
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Post
by Tog Wajale E.R. » 04 Dec 2024, 10:46
☆ድማ፥መጻኻ፥ሕልኩስ፥"ኣካለ'ጉዛይ/ዓጋመ/መለኸት ☆!!
☆ደንጉዩ፥ዝርዳ'ኣኩም፥ጉማማታት/ሙሽሙሻት፥ፍጥረት☆!!
☆ናይ"ዓለም፥ፖለቲካ"ን'ደቒ"ሓማሴን፥ግደፎ፥ኢኻ ☆!!
☆ኸምቲ፥ልማድኩም፥ተግባር፥ዓጋመ፥ምድንጋር፥ይሕሸኩም☆!!
☆What Did Chigaram Chigray Qondaff Ag°ames☆!!
☆ Benefited By Serving White Masters West☆!!
☆ As A Slave Servant Who°re Prostitutes☆!!
☆ You Lost Badme & You Lost More Lands ☆!!
☆ Worst Of All You Lost 1.5 Million Aggames ☆!!
☆ Same Thing Ugum/Ukrainia Lost Everything ☆!!
☆ The Bottom Line Is Ukraine Will Be Under ☆!!
☆ Mighty Russian Friendly Government ☆!!
-
Meleket
- Member
- Posts: 4084
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 04 Dec 2024, 10:58
ወዳጃችን የማያልቅና ኣሰልቺ ያልሆነ ጦርነት የለም። “ዩክሬን ሰፊ ግዛት በሩስያ መነጠቋ ይህንንም ለማስመለስ የማይቻል መሆኑን እያወቁት የመጡ ይመስላል” ኣልክ። ይሄ ያንተ ነጻ ኣመለካከት ነው። ኢትዮጵያንም ከኒውክሌር ባወሯ ከራሻ ጋር ለማመሳሰል ሞከርክ። ይህም ነጻ ኣመለካከትህ ነው።
በወያኖች የተመራችው ጦብያ ባንድ ወቅት የኤርትራ ልዑላዊ መሬት ላይ ዘርፈጥ ብላ “ኣልወጣም ኣሻፈረኝ” ብላ ነበር። ጊዜው ሲደርስ ደግሞ ምን እንደሆነ ላንተ ኣንነግርህም። ራሻም ከታሪክ ካልተማረች፡ በዕብሪት ልዑላዊት የሆነች ሃገር መሬት ላይ ተዘርፍጣ “ኣልወጣም ኣሻፈረኝ፡ የኔው ነው” ልትል ትችላለች። መጨረሻዋ ግን እንደ ወያኔዋ ጦብያ ነው የሚሆነው።
ዝሆን የሆነች ቁንጫ የሆነች ምናምን የሚባል ኣባባል በልዑላዊነት ላይ ቦታ ዬለውም። ውሸት ካልክ ጅቡቲን ጠይቃት።
እርግጥ ነው ያልከው ዘፋኝ ባንድ ወቅት ዊኒጥ ዊኒጥ እያለ “ኣቅምን አውቆ መኖር . .” ብሎ ኣዚሞ ነበር ኣሁን በምርኩዝ ነው ኣሉ የሚሄደው። ግዜው ስለደረሰ። በመሆኑም ዕብሪተኛዋ ራሻ ልዑላዊት ሃገር ወርራ፡ በንጹሓን ላይ ግፍን እና ሰቆቃን በማንኣለብኝነትና በኣረመኒያዊ ኣካሄድ ለማድረስ ብትጥርም፡ የፋሽስት ጣልያን ዓይነት ጽዋ በአርበኞቹና በዩክሬን ፋኖዎች ኣማካኝነት መጎንጨቷ ኣይቀርም። በተመሳሳይ መልኩም የወራሪዋን የወያኔዋ ጦብያ ኣይነት ዕጣ፡ በዩክሬን ሻዕብያዎች ኣማካኝነት መጐንጨቷ የማይቀር መሆኑን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር በወራሪዋ ራሻ ጎን ለቆማችሁ ኣካላት በሙሉ ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።
መቼም ከአፍሪካ ግዙፍ የሚባለውን የኢትዮጵያን የደርጉን ሰራዊት ከኤርትራ ምድር ሻዕብያዎች ገንድሰው የጣሉት በግብጽ ሰራዊት ኣማካኝነት ነበር በልና ኣስቀን ደግሞ። ትግራይ ላይ ወሎ ላይ ጎንደር ላይ ጎጃም ላይ ሸዋ ላይ ወለጋ ላይ ኣሩሲ ላይ ሲዳሞ ላይ ሃረርጌ ላይ ሞያሌ ላይም ደርጉን ያሯሯጡትን የሻዕብያን ታንከኞች በአካል ያዩ ኢትዮጵያዉያን እንዳይስቁብህ። በጢሞና ሲላዳመጥኬን ኢናመሰግናሎን!
Abere wrote: ↑04 Dec 2024, 10:08
የዩክሬን ህዝብ ዘሌንስኪን ከስልጣን የሚያወርዱት ይመስልሃል ወይ? ምክንያቱም ጦርነቱ የማያልቅ ፤አሰልች፤ ዩክሬን ሰፊ ግዛት በሩስያ መነጠቋ ይህንም ለማስመለስ የማይቻል መሆኑን እያወቁት የመጡ ይመስላል። ስለዚህ ውጤታማ ካለመሆኑ የተነሳ - ጎመን በጤና ወደ ማለት የሚሄዱ አይነት ነው። ከጡንቻማ እና ታላቅ ጎረቤትህ ጋር ፍጥጫ አትግባ - ለዚህ ነው ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከዝሆን ኢትዮጵያ ጋር አፍ አትካፈች እያልን የምንመክረው። አሁን ኡ!ኡ! ግብጥ ኢትዮጵያ መጣችብኝ እያለች መነፋረቅ የጀመችው።
አቅምን አውቆ መኖር....... ብሎ ዘፋኙ ያዜመው።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13231
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 04 Dec 2024, 13:53
የኤርትራ ነጻነት ገና ያልተረጋገጥ ኢትዮጵያ ልታፈርሰው የምትችል ጉዳይ ነው። የሰው ንብረት በኪስ ያስቀመጠ ሰው ንብረቱ አይደለም። በጨለማው የወያኔ ዘመን የተደረገ ደባ በምዕራባዊያን እና በአረብ አገሮች አጋዥነት የተፈጸመ ስለሆነ ዕውቅና የለውም። ገና እሳት የሚያቀጣጥል ጉዳይ ነው።
ማንኛውም ለኤርትራ የተደረገ ችሮታ ሁሉ የመለስ ዜናዊ የግል በጎፍቃድ እና አበርክቶ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እውቅና አለሰጠውም።
የባድመ ጦርነት ቢሆንም የሻዕብያን ጉራ አመድ ያደረገ ሻዕብያ በሌሎች ላይ ተለጥፎ ካልሆነ የ3 ቀን ውጊያ የሚፈታው ጉልበተ ደካማ ምላስ ብቻ ነው። በባድመ 1 ሳምንት ጦርነት ገደል የገባ ሻዕብያ ከዚያ ወድህ ወንድ ወንድ ባይጫዎች የተሻለ ነው። ኤርትራን ለማሸነፍ አፋር ክልል ብቻ ትበቃለች።
Meleket wrote: ↑04 Dec 2024, 10:58

by Meleket » 05 Dec 2024, 02:56
ወዳጃችን “የሰው ንብረት በኪስ ያስቀመጠ ሰው ንብረቱ አይደለም።” የሚል ፈሊጥ ከሆነ መርሆህ፤ ንብረቱን ነው ወይስ ኪሱን ይገባኛል እያልክ ያለሀው? ሌላው ኣንቶ ፈንቶህንና የቀን ቅዥትህን በቁምህ መቓዥት፡ ዕድሜ ለኢሐዴግና ለበኵር ልጁ ለብልጽግና በትግላቸው ያጎናጸፉህ ዲሞክራሲያዊ መብትህ ነውና፡ ተጠቀምበት ብለን አንሳለቅብህልም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Abere wrote: ↑04 Dec 2024, 13:53