Page 1 of 1

ER ላይ በአማርኛ የሚፅፋ ነጮች አሉ

Posted: 03 Dec 2024, 02:12
by Union
Be careful folks, you cant take everyone serious here. The ferenjis are busy trying to get us to hate eachother


Pointblank!

Re: ER ላይ በአማርኛ የሚፅፋ ነጮች አሉ

Posted: 03 Dec 2024, 02:27
by Union
ኤርትራዊ በመምሰል ኢትዮጵያን ይሰድባሉ

ኢትዮጵያዊ በመምሰል ኤርትራን ይሰድባሉ

አንዱን ብሄር በመምሰል ሌላውን ይሰድባሉ

ሱማሌ በመምሰል ኢትዮጵያን ይሰድባሉ


የነጭ ሴጣን ክምር ER ላይ ተከምሯል

Re: ER ላይ በአማርኛ የሚፅፋ ነጮች አሉ

Posted: 03 Dec 2024, 02:39
by Union
ለምን ኢትዮጵያን እና ምስራቅ አፍሪካን ሰላም መንሳት ስራቸው ሆነ



1. ኢትዮጵያ አፍሪካን recolonize ለማድረግ በር ነች ብለው ያስባሉ

2. የቀይ ባህርን የንግድ መስመር መቆጣጠሪያ በር ስለሆነች

3. ግብፅን ለመፈታተን እና ለመቆጣጠር ይፈልጓታል

4. ክ2 ሺህ በላይ ጦርነት አድርገው የተሸነፋባት ታአምራዊ ምድር፣ ለመበቀል ይፈልጋሉ

5. በትርሊዮኖች ብቻ ሳይሆን ኳድርሊየኖች የሚቆጠር የሀብት ክምችት ያለባት ብቹኛ ሀገር መሆኗ

6. እትዮጵያ ከተሸነፈች እና ከገዟት አለም በነፃነት ትግል ያለውን ተስፋ ይቆርጣል

7. ካሪብያኖች እና ጥቁሮች ተስፋ ይቆርጣሉ። ለታሰበው ባርነት እጅ ይሰጣሉ። ኢአማኒ ይሆናሉ።

8. ክርስትናን ለማጥፋት ኢትዮጵያን ማጥፋት የሚለውን መርህ ያሳካሉ

በዚህ ህልም ውስጥ ሆነው በሰመመን 2500 አመት ሞላቸው

Re: ER ላይ በአማርኛ የሚፅፋ ነጮች አሉ

Posted: 03 Dec 2024, 03:23
by Fed_Up
ጥሩ ነገር ነው የነገርከን:: እንግሊዘኛ ጽፈው ወደ አማረኛ መተርጎም ይቻላል:: ምስራቅ አፍሪካ ሰላም እንዳይኖረን የማፈነቀል ሴራ የለም::
ከአገወአጋሜ እስከ ፈረንጂ እባቦች መጠንቀቅ ይጠበቅብናል::
ቤኒሻንጉል ነኝ እያለ ሲለፋደድ የነበረው አገውወአጋጋሜ እምሱዬ ወይም አያ ደረጀ ግን በርግጠኝነት ተከፋይ Misraq በሚለው ስማቸው ጸረ አማራ ሲሆኑ almaz, QB, Justic seeker በሚለው ስማቸው ደግሞ ጸረ ኤርትራ ሆነው ሙሉ ሰራቸውን 24/7 በመረጃ ሲያከናውኑ ይውላሉ:: እኒህ ልጃቸውን ቆርጥመው የበሉ ሽማግሌ እድሜያቸውን ያሳጥርል::
ሌላው አዛውን ተከፋይ ደግሞ የአብይ እግር አጣቢው ጉራጌ ሊስትሮ ጡረተኛው Houras ብሎ ራሱን የሚጠራ የግብጽ አምላኪ ቅንዳሻም ጉራጌ ነኝ ባይ እድሜውን እንደ ጉቶ ያሳጥረው:: እስትሮክ ግን ምነው እሱ ላይ ዘገዬ? ቅቅቅቅቅ

Re: ER ላይ በአማርኛ የሚፅፋ ነጮች አሉ

Posted: 03 Dec 2024, 04:50
by Odie
Fed_Up wrote:
03 Dec 2024, 03:23
ጥሩ ነገር ነው የነገርከን:: እንግሊዘኛ ጽፈው ወደ አማረኛ መተርጎም ይቻላል:: ምስራቅ አፍሪካ ሰላም እንዳይኖረን የማፈነቀል ሴራ የለም::
ከአገወአጋሜ እስከ ፈረንጂ እባቦች መጠንቀቅ ይጠበቅብናል::
ቤኒሻንጉል ነኝ እያለ ሲለፋደድ የነበረው [deleted] እምሱዬ ወይም አያ ደረጀ ግን በርግጠኝነት ተከፋይ Misraq በሚለው ስማቸው ጸረ አማራ ሲሆኑ almaz, QB, Justic seeker በሚለው ስማቸው ደግሞ ጸረ ኤርትራ ሆነው ሙሉ ሰራቸውን 24/7 በመረጃ ሲያከናውኑ ይውላሉ:: እኒህ ልጃቸውን ቆርጥመው የበሉ ሽማግሌ እድሜያቸውን ያሳጥርል::
ሌላው አዛውን ተከፋይ ደግሞ የአብይ እግር አጣቢው ጉራጌ ሊስትሮ ጡረተኛው Houras ብሎ ራሱን የሚጠራ የግብጽ አምላኪ ቅንዳሻም ጉራጌ ነኝ ባይ እድሜውን እንደ ጉቶ ያሳጥረው:: እስትሮክ ግን ምነው እሱ ላይ ዘገዬ? ቅቅቅቅቅ
የራጌ ሊስትሮ ከግብፃዊ ጋር እንደለመድከው ይንጭህ!!
አንተ ሲጋር/ችጋር ቀቤሳዋ ውሻ ሌዲ የጨለማው ሃይል ዳርክ ኤነርጂ ሄርማፍሮዳይቱ ቀምቤና/ቀበና---ስእል ቀጥሎ ለጣፊው ፍያሜታ ምን ልትባሉ ነው? ልበ ነጭ ቆዳ አረንጉዋዴ ፊተ ደፍጣጣ አስካሪ-ባንዳ ፈረንጅ ልምስል ባይ ችጋራም የኢትዮዽያ ጠላት አይደላችሁምን? :lol:
ሻቢያ ቨርሚንስ:: በውሽትና በማጭበርበር በጉራ ሲንጋፑር የሚሆን መስሉዋችሁ 30 አመት የተቸከላችሁ ማኦይስትስ!
በውሽትና በስድብ ጉራ ከጡት ልጃችሁ ፒፒ ጋር ትመሳሰላላችሁ!