Page 1 of 1
ለብልፅግና የፖለቲካ ቅምጦች!
Posted: 03 Dec 2024, 00:03
by Selam/
Re: ለብልፅግና የፖለቲካ ቅምጦች!
Posted: 03 Dec 2024, 05:21
by Odie
ትክክለኛው ጉራጌ (7 ቤት) አመለካከት እንደዚህ ነው:: ለብልፅግና ቆመው የሚሟገቱት የጉራጌን የተቃውሞ ጥያቄ shoot down ያረጉት ምስራቅና ስሜን ጉራጌ ነን ባይ ቅይጦች ለአዲስ አበባና ኦሮሞ ቅርብ የሆኑት ጥቅመኞች ናቸው!
ተኝተው ያቃጠልዋቸው ዝም ያሉትም እነሱ ናቸው:: የኦሮሞ ፋሽስቶች ጥርስ የሚነክሱት 7 ቤት ላይ ነው::