Page 1 of 1
መቀበል ያቃተኝ ነገር የመሃሙድ አህመድ በከዘራ መሄድ ነው!! ግዜ ሁሉን ነገር ይበላል!!
Posted: 02 Dec 2024, 21:36
by Horus
የድፍን ሶስት ትውልድ ት ዝ ታ አምቆ የያዘ እድለኛ ሰው! ስንቱ የሱ ትውልድ ጥላሁን ገሰሰ፣ አለማየሁ እሸቴ፣ ምኒልክ ወስናቸው፣ ታምራት ሞላ፣ ብዙነሽ ፣ ሂሩት፣ ጌታቸው ካሳ ሁሉም ሞተው ብቻውን የቀረ እድለኛ ከዘራ መያዙ ግን ልብ ይበላል!!!
Re: መቀበል ያቃተኝ ነገር የመሃሙድ አህመድ በከዘራ መሄድ ነው!! ግዜ ሁሉን ነገር ይበላል!!
Posted: 02 Dec 2024, 21:52
by Horus
ዳንስን ሃ ብለን የተማርንበት! እነማን ነበሩ!!
Re: መቀበል ያቃተኝ ነገር የመሃሙድ አህመድ በከዘራ መሄድ ነው!! ግዜ ሁሉን ነገር ይበላል!!
Posted: 02 Dec 2024, 22:12
by Selam/
ጭልፊቱ - ታዲያ አንተ ብቻ ነህ እንዴ ከዘራ መያዝ ያለብህ?
መሃሙድ አህመድ ለኢትዮጵያ ሰላም ሲፀልይ፣ አንተ ዕርጉሙ ግን አቶ ዓብዮትን ግፋ ግደል ትለዋለህ። ሞጭላፋ!
Re: መቀበል ያቃተኝ ነገር የመሃሙድ አህመድ በከዘራ መሄድ ነው!! ግዜ ሁሉን ነገር ይበላል!!
Posted: 02 Dec 2024, 22:34
by Dama
Horus wrote: ↑02 Dec 2024, 21:36
የድፍን ሶስት ትውልድ ት ዝ ታ አምቆ የያዘ እድለኛ ሰው! ስንቱ የሱ ትውልድ ጥላሁን ገሰሰ፣ አለማየሁ እሸቴ፣ ምኒልክ ወስናቸው፣ ታምራት ሞላ፣ ብዙነሽ ፣ ሂሩት፣ ጌታቸው ካሳ ሁሉም ሞተው ብቻውን የቀረ እድለኛ ከዘራ መያዙ ግን ልብ ይበላል!!!
You love him for his fame but you hate him because he is still alive unlike those you admire.
Such a baboon!
Re: መቀበል ያቃተኝ ነገር የመሃሙድ አህመድ በከዘራ መሄድ ነው!! ግዜ ሁሉን ነገር ይበላል!!
Posted: 02 Dec 2024, 22:41
by Horus
Re: መቀበል ያቃተኝ ነገር የመሃሙድ አህመድ በከዘራ መሄድ ነው!! ግዜ ሁሉን ነገር ይበላል!!
Posted: 02 Dec 2024, 23:05
by Selam/
ጭልፊቱ - ለእኔ ሳይሆን፣ አጥንቷ በየቀኑ ለሚወጋህ ለእናትህ እዘን፣ በስተርጅና ለሃጭህን እያዝረከረክ “የሴተኛ አዳሪ ልጅ” “የሸርሙጣ ልጅ” ብለህ ስትሳደብ ሴት ትቅርና ውሻም ታፍርብሃለኝ። ልክስክስ!
Horus wrote: ↑02 Dec 2024, 22:41
Selam/ wrote: ↑02 Dec 2024, 22:12
ጭልፊቱ - ታዲያ አንተ ብቻ ነህ እንዴ ከዘራ መያዝ ያለብህ?
መሃሙድ አህመድ ለኢትዮጵያ ሰላም ሲፀልይ፣ አንተ ዕርጉሙ ግን አቶ ዓብዮትን ግፋ ግደል ትለዋለህ። ሞጭላፋ!
እንዳንተ ያለ መንገድ አደግ የሴተኛ አዳሪ ልጅ እንኳን በከዘራ በዊህል ቸር ቢንፏቀቅ አያሳዝነኝም! ለሃጫም መንደረኛ የመሽታ ቤት ለፍዳዳ