Page 1 of 1
ኮለኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ!! ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ኮሎኔል - ''ሰራዊቱ ልቡ ሸፍቷል። ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ ነው' ድል ለአማራ ህዝብ!!
Posted: 02 Dec 2024, 14:50
by Wedi
ኮለኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ!!
የ34አመት የስራ ልመድ ያላቸው ጉምቱ የስርአቱ የሰራዊቱ አዛዥ እና የፈንጅ አምካኝ ባለሙያዎች ጠቅላይ ኃላፊ ኮለኔል አበራ አዛናው የጎንደር ፋኖን ተቀላቀሉ!!
ድል ለአማራ ህዝብ
Re: ኮለኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
Posted: 02 Dec 2024, 14:54
by Wedi
Re: ኮለኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
Posted: 02 Dec 2024, 17:24
by Misraq
Kudos to the Colonel. The exodus of ENDF to Fano will now be more and more.
Re: ኮለኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
Posted: 02 Dec 2024, 17:30
by Union
Wedi
More and more people are joining ታላቁ Eskinder and the የአማራ ህዝባዊ ድርጅት he helped found!
Bye bye agew shengo ወኩሽ ወጋላ OLF

Re: ኮለኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
Posted: 02 Dec 2024, 18:14
by Union
ወይ ፍንክንች ታላቁ እስኬው የአማራይቱ ልጅ! የኢትዮጵያዊያኖች ተስፋ!
Re: ኮለኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
Posted: 03 Dec 2024, 03:12
by Wedi
ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ኮሎኔል - ''ሰራዊቱ ልቡ ሸፍቷል። ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ ነው''