Page 1 of 1

Ethiopia is living rent-free in ህግደፍ's head.

Posted: 01 Dec 2024, 18:04
by almaze
I was under the impression that the Eritrean government was waving the BRICS flag with enthusiasm.



Re: Ethiopia is living rent-free in ህግደፍ's head.

Posted: 01 Dec 2024, 18:33
by Fed_Up
እሙሙዬ,

ኤርትራ ተመጽዋች አይደለችም .... ስለዚህ የለማኝ ቀብራራ ሳይኖራት በአሜሪካ ቸርነት እና በምጽዋት ቂር ቂር ቂር እምትለው low IQ ኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘረው ማስፈራራት ላይ ማንም ኤርትራዊ ሙድ ቢይዝበት ምንድነው ስህተቱ?
በእሙሙሽ ማስብ እስኪ አቁሚና በጭንቅላትሽ ለማሰብ ሞክሪ:: በረሃብ ተወልዶ በረሃብ ያደገ ጭንቅላት አገላብጦ ማሰብ አይችልም::

ኤርትራ BRICS ይለምልም ይደግ ይመንደግ ብላለች ትላለም:: የኢትዮጵያ ጉዷ ግን ገና መጀመሩ ነው:: "እዩኝ እዩኝ ... ደብቁኝ ደብቁኝን ያመጣል" ይላሉ ፋኖዎች የአጋሜ ጌቶች ሲተርቱ ቅቅቅቅቅቅ

Re: Ethiopia is living rent-free in ህግደፍ's head.

Posted: 01 Dec 2024, 19:36
by almaze
ጋሽ ጥሌ ፊት! ነብር አዬኝ በል! Next time, I’m going to let my post fly free without any edits :lol: :lol: :lol:




Re: Ethiopia is living rent-free in ህግደፍ's head.

Posted: 01 Dec 2024, 19:44
by Fiyameta