Re: ለ40 ዓመታት ጥይት ተኩሶ የምያውቀው የሲሲ ጦር! ማስፈራሪያ ጭራቅ!!!!
አጭበርባሪ ጭልፊቱ - አታስመስል፣ ስጋህም መንፈስህም የተቀበረው ግብፅ ነው።
አይሲስ ሆረስን ታቅፋ vs. እመ ብርሃን እየሱስን ታቅፋ:

አይሲስ ሆረስን ታቅፋ vs. እመ ብርሃን እየሱስን ታቅፋ:
Re: ለ40 ዓመታት ጥይት ተኩሶ የምያውቀው የሲሲ ጦር! ማስፈራሪያ ጭራቅ!!!!
በዛ ላይ ደግሞ እየሱስ ነጭ አይደለም። ሀበሻ ነው።
የናዝሬቱ እየሱስ የሚባለው ማለት ነው። ናዝሬት የሚባል ቦታ እስራኤል ውስጥ ከ1957 በፊት አልነበረም። የተሰቀለውም በደብረታቡር ነው። ደብረታቡር የሚባል ሀገር እስራኤል ውስጥ የለም
እየሩስአለም፣ ቤተልሔም። የልሔም ቤት
እስራኤልን እየሩሳሌም ነበር የምንላት። ወደ እየሩሳሌም እንሂድ እንጂ እስራኤል እንሂድ አንልም ነበር። ምንያቱም እስራኤል የያቆብ ስም እንጂ ሀገር አልነበረም። ከ1957 በፊት ማለት ነው
ሆረስ እኮ ስሙን ወደ ሆርስ ቢለውጠው ይሻለዋል

ሆረስ የሲሲ ጦር ብሎ የሚጠራውን ጦር የእስራኤል ጦር ይለው ነበር ፖለቲካ ቢያውቅ ኖሮ
ሲሲን እና አብይን ለይቶ አያያቸውም ነበር ፖለቲካ የሚያውቅ ሰው ቢሆን ኖሮ
ደደብ
ሲሲን እና አብይን ለይቶ አያያቸውም ነበር ፖለቲካ የሚያውቅ ሰው ቢሆን ኖሮ
ደደብ
Re: ለ40 ዓመታት ጥይት ተኩሶ የምያውቀው የሲሲ ጦር! ማስፈራሪያ ጭራቅ!!!!
ማሪያምም ኢየሱስም ነጭ ባለመሆናቸው እስማማለሁ። የተሻለ ስዕል ካለህ እንድትለውጠው ፈቃድ ሰጥቼሃለሁ።
ጭልፊቱ ሆረስ ዕርጉም ነው ፣ የጥንታዊ ግብፅ የሰይጣን አምልኮ ተከታይ ነው።

union wrote: ↑01 Dec 2024, 15:15በዛ ላይ ደግሞ እየሱስ ነጭ አይደለም። ሀበሻ ነው።
የናዝሬቱ እየሱስ የሚባለው ማለት ነው። ናዝሬት የሚባል ቦታ እስራኤል ውስጥ ከ1957 በፊት አልነበረም። የተሰቀለውም በደብረታቡር ነው። ደብረታቡር የሚባል ሀገር እስራኤል ውስጥ የለም
እየሩስአለም፣ ቤተልሔም። የልሔም ቤት![]()
እስራኤልን እየሩሳሌም ነበር የምንላት። ወደ እየሩሳሌም እንሂድ እንጂ እስራኤል እንሂድ አንልም ነበር። ምንያቱም እስራኤል የያቆብ ስም እንጂ ሀገር አልነበረም። ከ1957 በፊት ማለት ነው
ሆረስ እኮ ስሙን ወደ ሆርስ ቢለውጠው ይሻለዋል
Re: ለ40 ዓመታት ጥይት ተኩሶ የምያውቀው የሲሲ ጦር! ማስፈራሪያ ጭራቅ!!!!
Last edited by Union on 01 Dec 2024, 21:51, edited 2 times in total.
Re: ለ40 ዓመታት ጥይት ተኩሶ የምያውቀው የሲሲ ጦር! ማስፈራሪያ ጭራቅ!!!!
ስዕሉ መኖሩን መቼ አጣሁት።
ፊያሜታ በረከሰ የሻቦ እጇ በፎቶ ሾፕ ከምታልከሰክሰው፣ አሁን ለተጠቀምኩበት ዓላማ ሲባል ብቻ ባለበት ቢቆይ እመርጣለሁ።