ዳንኤል ክብረት የብልፅግና ጴንጤ!
Posted: 30 Nov 2024, 14:20
ዓብይ የሉሚናቲ ኣባል ዕንደሆነ እርግጥ ነው። ዓላማው ኦርቶዶዶክስን ማጥፋት ነው። ሙሉ ለሙሉ እርዳታ የሚያገኘው በመጀመርያ ከሩስያ በኦርቶዶክስ እምነት የጸናች ከሃዲ ያልሆነች። ዓብይና ፒፒ ተላላኪ ጴንጤ የውጭና የነጻውጪዎች ስራ ኣስፈጻሚ። ኣሁን ኣገሪቱን ኣንቀው የያዙት የኣሩሲና የወለጋ ኦሮሙማዎች ናቸው። ዓብይ ዲያቆን ዳንእኤል ክብረትን ያስጠጋው ወደ ጴንጤ ቀይሮት የኦርቶዶክስ ማህበረሰብን ወደ ጴንጤ እንዲቀይርለት ነው። ዳንኤል ክብረት ታፍኗል ማለት ነው። ሌላ ነገር ደሞ፣ ዳንኤልን መያዝ ኣብይ የፈለገው በኢትዮጵያ ስነጥበብ ምሁር የሆነውን ዳንኤልን ኣስጠግቶ በኣማርኛ ጥበብ በመናገር ህዝብን ኢትዮጵያዊ ነኝ ኣስተሳሰቤ እንደህዝቡ ነው ብሎ ሰዉን ለማታለል ነው። በውስጥ የሚሰራው ሩስያን በማታለል፣ ኢትዮጵያን በማታለል ጴንጤ በመሆን የጨለማው ኣባልና ኣስፈጻሚ ነው። Kአጆርጅ ሶሮስ ጋር የ አንግሊዝ ተወካዩ ጋር ኣብይና ሽመልስ ተገናኝተዋል።