Page 1 of 1

አይ ዲያስፖራ! ስክነት ያጣው ጀሌ -አግድም ይሻኮታል

Posted: 29 Nov 2024, 19:36
by Educator
አይ ዲያስፖራ!

በአብይ በሽመልስ - የጭካኔ ሴራ፣

በይልማ መርዳሳ - ሰው አልባ ጠያራ፣

በብርሃኑ ጁላ- የተሳለ ካራ፣

ሕዝብ እየታረደ - ሀገር እያነባ፣

"እስኬ፣ዘሙ.." ይላል- በነጋ በጠባ።

ሁሉን ሊሰለቅጥ- ገዳይ ያሻትታል፣

ስክነት ያጣው ጀሌ -አግድም ይሻኮታል።