Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2948
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Horus is.......but not ኪስ አውላቂ

Post by Tiago » 29 Nov 2024, 00:47

Egyptian sky deity
Horus, also known as Hor in Ancient Egyptian, is one of the most significant ancient Egyptian deities who served many functions, most notably as the god of kingship, healing, protection, the sun, and the sky. He was worshipped from at least the late prehistoric Egypt until the Ptolemaic Kingdom and Roman Egypt

Horus
Senior Member+
Posts: 40169
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus is.......but not ኪስ አውላቂ

Post by Horus » 29 Nov 2024, 01:16

Tiago wrote:
29 Nov 2024, 00:47
Egyptian sky deity
Horus, also known as Hor in Ancient Egyptian, is one of the most significant ancient Egyptian deities who served many functions, most notably as the god of kingship, healing, protection, the sun, and the sky. He was worshipped from at least the late prehistoric Egypt until the Ptolemaic Kingdom and Roman Egypt
በትክክል! ፈጣሪ ብርሃን ነው! ብርሃን እውቀት ብቻ ሳይሆን ጥበብ ነው። በብርሃን ውስጥ የሚመላለስ ደሞ መንጋ መከተል ሳይሆን ማንንም ሳይፈራ አለምን በራሱ አይን ማየት አለበት! ክስተት የሚባል ሌላ አለም የለም! ክስተት የምናየው ነገር ብቻ ነው። የማናየው አለም እምነት እንጂ ክስተት (ኤግዚስተንስ) አይደለም። አለም ደሞ የተሰራችው በቃልና ምናብ ሳይሆን በክስተት ነው፣ በፋክት ነው። ሆረስ ነኝ ፤ እኔ እንደነ ሬኔ ዴካርት ስለማስብ እኔ ሆንኩኝ አልልም! እኔ ስለሆንኩኝ ነው የማስበው! REALITY IS MADE UP OF FACTS! ኬርነት ሰላም ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 40169
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus is.......but not ኪስ አውላቂ

Post by Horus » 29 Nov 2024, 01:35

ፀኃይ የምትባለው የዛሬ 65 ዓመት ንጉስ ኃይለ ስላሴ ያሰሯት ትንሽዬ አይሮፕላን እጅግ በሚወዷት የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ነርስ ልዕልት ፀኃይን ገና በወጣትነቷ በወሊድ ለሞተቸው እጅግ ተወዳጅ ልዕልት መታሰቢያ እንዲሆን የሰየሟት ነች!

ኢትዮጵያዊያን መንግስትን መጥላትና አገርን መውደድ የመለየት ችሎታ ላይ መድረስ አለባቸው ። ኢትዮጵያ አይሮፕላን መሥራት ስትችል በእጅጉ መደስት አለብን!! ከዚህ ተነስተን ትላልቅ አይሮፕላኖች መስራትን እንማራለን!

ሰሞኑን ሩሲያ የኑክሊየር ኃይል ማምረቻ ሊሰሩልን ተስማምተዋል! ይህም ማለት የኢትዮጵያ ወጣቶች በተግባር ኑክሊየር ፊዚክስ መማርና ፓርቲክል ፊዚክስን መተግበር ይጀምራሉ!

ኢትዮጵጵያ ታላቅ አገር ከመሆን ሌላ አማራጭ የላትም! እኛ በሕይወት እያለን ሕዝባችን እሩብ ቢሊዮን (250 ሚሊዮን) ሕዝብ የምታስተናግድ አገር ስለምትሆን !!!

Post Reply