ራሱን የሚጠላ ሰው ወላጆቹን ወይንም ታላላቆቹን ቢጠላ አይድነቅህ!
Posted: 28 Nov 2024, 15:14
አማራ በራሱ የሚተማመንና ፈጣሪውን የሚያከብር ኩሩ ስለሆነ፣ እሳትም እየወረደበት በኢትዮጵያ ተስፋ አይቆርጥም።
ወያኔ አንዲት ወፍ በረር ክብሪት ጫረችብን ብለው፣ ኢትዮጵያውያኖች አይደለንም ብለው ተንፈራፈሩ። ለምን? እራሳቸውን ስለሚጠሉ ነው።
ኦነግ-ሸኔ aka ፒፒ ውስጡም ውጪውም አስቀያሚ ነው። የኢትዮጵያ ስም ብቻ፣ ያጥወለውላቸዋል።