Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

እኔም መላጣ ነኝ ና መቼ መላጣዬ እንደዚህ እንደምያልበኝ በትክክል አዉቃለሁ፣ ሰዉዬዉን እኔም እረደዋለሁ።

Post by DefendTheTruth » 27 Nov 2024, 15:48

ሰዊዬዉ ጭንቅላቱን ስያክ እዩት ብቻ! በቃል ነዉ የነገሩኝ ይላል ደግሞ፣ ያለምንም እፍረት፣ በሚሊዮኖች የምቆጠር ገንዘብ ወጪ እያደረገ።