Page 1 of 1

የፋኖ ጭካኔ ሲገለጥ!

Posted: 27 Nov 2024, 14:16
by Selam/

Re: የፋኖ ጭካኔ ሲገለጥ!

Posted: 27 Nov 2024, 15:02
by Naga Tuma
በዚህ ዘመን ማንም ተነስቶ በዚህ የተከበረ ስም አፉን ቢከፍትም የድሮ ፋኖ ወራሪ ኢጣልያኖችን ብቻ ሳይሆን የወደፊት የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጆችን ወድሮ ያረፈ ነዉ።

የተከበረ የኢትዮጵያ ጀግኖች ስምን እንኳን መጠበቅ ያልቻለ የታሪክ አተላ ሁላ።