Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23383
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ምፅዋ - ከተማ እንደ ሰው አርጅቶ ይሞታል!

Post by Fed_Up » 27 Nov 2024, 02:27

የናንተ ከተሞች.. ከተሞች ከተባሉ...ኖረው አርጂተው ሳይሆን ኖረው ሳይኖሩ የሞቱ ናቸው:: በጭድ እና በጭቃ የተሰሩ ቤቶች ድሮም በረት እንጂ ቤት ሆኖ ከተማን ይፈጥራሉ ብሎ ማሰብ አለማወቅ ነው::

እረ ተው ተናግራችሁ አታናግሩን? እናንተ ከመሰረታችሁት ከተማ እኮ ጥፍራችሁ ውስጥ ተሰግሰጎ እና ሙጀሌ የተባለ ከተማ የመሰረቱ ቁንጮች ይበልጣሉ:: ማፍረስ ልማዳችሁ ስለሆነ ነው በመርፌ ቁልፍ ነቅላቹሁ ከተማውን እምታፈርሱባቸው:: ንገሩኝ ባይ ቱስቱስ ጠኒያም ሁላ::


Selam/
Senior Member
Posts: 17002
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ምፅዋ - ከተማ እንደ ሰው አርጅቶ ይሞታል!

Post by Selam/ » 27 Nov 2024, 09:00

ኤርትራ እጆቿን ወደ ኢትዮጵያ ትዘረጋለች! Asmara’s new year wishlist for 2125!

Post Reply