Page 1 of 1

ERITREA: A CONGENITALLY BORN CHILD OF EGYPT!

Posted: 26 Nov 2024, 01:23
by Horus
Intelligent people love problems; problems are the great mother of opportunity. Egyptian folly is precisely what Ethiopia wants. Now follow the drama unfold. Egypt is starting a game she can't play to finish!! ቱስ ቱስ የሲሲ ገረድ ሁላ! :lol: :lol: :lol:

Re: ERITREA: A CONGENITALLY BORN CHILD OF EGYPT!

Posted: 26 Nov 2024, 01:32
by Fed_Up
Starvin Marvin,
I am glad you didn't say eritrea is part of savage Ethiopians. ቀስ በቀስ ጉሮሮአችን እስኪደርቅ አንድ አይደለንም ስንላችሁ የነበረው እየገባችሁ ነው:: ከናንተ ይልቅ ግብጽ ትቀርበናለች:: ግብጽ አሊደማችንም እናንተ መዥገሮች እንጂ:: ፓራሳይት ሁላ

Re: ERITREA: A CONGENITALLY BORN CHILD OF EGYPT!

Posted: 26 Nov 2024, 01:46
by Fiyameta

Re: ERITREA: A CONGENITALLY BORN CHILD OF EGYPT!

Posted: 26 Nov 2024, 01:52
by Horus
The choice is all yours. You choose to become Ethiopia's problem, then Ethiopia will solve you like a problem! Idiot! :lol: :lol: :lol:

Re: ERITREA: A CONGENITALLY BORN CHILD OF EGYPT!

Posted: 26 Nov 2024, 02:03
by Fiyameta
:| :| :|

Re: ERITREA: A CONGENITALLY BORN CHILD OF EGYPT!

Posted: 26 Nov 2024, 14:02
by Horus

Re: ERITREA: A CONGENITALLY BORN CHILD OF EGYPT!

Posted: 26 Nov 2024, 18:59
by Naga Tuma
Fed_Up wrote:
26 Nov 2024, 01:32
Starvin Marvin,
I am glad you didn't say eritrea is part of savage Ethiopians. ቀስ በቀስ ጉሮሮአችን እስኪደርቅ አንድ አይደለንም ስንላችሁ የነበረው እየገባችሁ ነው:: ከናንተ ይልቅ ግብጽ ትቀርበናለች:: ግብጽ አሊደማችንም እናንተ መዥገሮች እንጂ:: ፓራሳይት ሁላ
እየደማችሁ ለማድማት ከፋፍለህ ግዛን ቅኝ ከገዟቸዉ እንግሊዞች እንዳልተማሩ እርግጠኛ ነህ?

እኛ ቅኝ ያለመገዛት አለርጂ ኣለብን። ያኔ ኣለመዝላቃችን፣ ከዛም አለርጂዉ ዐዋቂዉንም ሆነ ለቅላቂዉን እያናፈጠ እንወቀስበታለን።

አለርጂዉ ኣብሮን ሰንብቶ ኣብረን እንታመም ማለታችን ሃጥዓታችን ሆነብን።

ኢትዮጵያ ኣንድ ቀን ተፈዉሳ ቃና ስትል ግብጥም ቀና ብላ ወደላይ ታይና እዛ እያዘነበ፣ እዚህ እያነጠፈ፣ በወንዝ ያሰረን እንዳንከፋፍል ይሆናል ካሉ ቀና ብለህ ትንቢቱን ታስታዉሳለህ።

ማስታወስ ብቻ ኣይሆንም። የተፈጸመዉ ወይም መፈጸም የጀመረዉ ሳትደራጁ በፊት ነበር ከተባላችሁ ፍዳ ጠንቶባቸዉ መዉለድ እርም ይሁን ያላሉ የኤርትራ እናቶች ወልደን፣ ኣሳድገን፣ ያስተማርናችሁ ትንቢቱን ማንበብ ኣልቻላችሁም ወይስ የተጻፋዉ እኛም ኢትዮጵያዊያን የነበርን ግዜ ኣይዴለም ብለዉ ያፋጥጡሃል።

ሰለቸኝ ያልከዉ ተደናብረህ መልስ ካጣህ ጎንደሬዎች ነበርን፣ ተምቤኖች ነበርን እያላችሁ ልክ ገብታችሁ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ቦቴዎቻችንን እያምዘገዘግን የመስራት የዜግነት ሙሉ መብት ኣለን ብላችሁ መከራከር ትጀምራላችሁ።

ኢትዮጵያ መልሳ አለርጂያችንን እወቁልን ኣልን እንጂ ይህማ ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ብለን ድሮ ያቀነቀንልህ ነዉ። በምዕራቡም ሆነ በምስራቁ ዐይኖች ላለመገረፍ ነበር ብላ ከቀረዉ የሰፈራችን ኣዙሪት ታላቅቃለች።

የሆረስን ዘለፋ ለመደገፍ ሳይሆን ኣንዱ ኣዙሪት ተበጥሶ፣ ሁለተኛዉን ማቅናት ተጀምሮ፣ መስተካከል የምያስፈልገዉ ሶስተኛዉ ብቅ ኣለ።

ኣዙሪት ከሰለቸዉ ኢኳል ኦፖርቹኒቲ ኦፌንደር ስታርቪንግ ማርቭን።