አክሱም | የሚቅበዘበዘው ከአያቶቻችንና ቅድም አያቶቻችን መንፈስ ስለተቆራረጠ ነው
Posted: 25 Nov 2024, 21:56
ይህን አለምን ያስደመመ ማንነት እያለው፣ ፈንዳዳው (ሙትቻው) ግን ራሱን የሚሰድብ ትርኪምርኪ ሲለጥፍ የሚውለውና የሚቅበዘበዘው (በቅኝ ግዛት ምክንያት) ከአያቶቻችንና ቅድም አያቶቻችን ስለተቆራረጠ ነው:
በመንፈስ ያልተቆራረጡ ግን በማንነታቸው ኮራ ብለው ሲናገሩ የጥንት ሰዎቻቸው ድምፅ ያስተጋባል:
በመንፈስ ያልተቆራረጡ ግን በማንነታቸው ኮራ ብለው ሲናገሩ የጥንት ሰዎቻቸው ድምፅ ያስተጋባል: