Fed_Up wrote: ↑25 Nov 2024, 14:12
I didn't know “low IQ” was inherent. እንኳንም ኤርትራዊ ሆንኩ:: ተሳቀን ማቀን እንሞት ነበር:: እነዚህ ናቸው አፍሪካውያን እኛን ነው እሚከተሉን እሚሉት:: ግን ቆይ የትኛው አለም ነው ግን እምኖረው ብለው እሚያስቡት?
ኣትሳቀቅ። ተመራመር እና ኣዕምሮህን ነፃ ኣድርግ። መመራመር በጣም ቀላል ነዉ። ከቀላሉ ነገር ሲጀምሩ።
ነፃ የሆነ ኣዕምሮ ኣይሳቀቅም። እዉነቱን ስለምያዉቅ። መጽሓፉም እዉነትን ማወቅ ነፃ ያደርጋል ይላል።
ነፃ የሆነ ኣዕምሮ የርካሽ ወይም ቺፕ ካድሬ መጫወቻ ኣይሆንም።
የድሮ ኢትዮጵያ ክፍለሃገር የነበረችዉ ኤርትራ ምሁራን ቀላል የታሪክ ገጾችን ማንበብ ኣለመቻል ኣሳፋሪ ነዉ።
የትግል ምክንያታቸዉ ገና እንደሰማሁ በደንብ ቢገባኝም ኣርቆ ማሰብ ስያንሳቸዉ እንዴት ብያስቡ ነዉ የምያስብል ነዉ።
ኢሳያስ አፈወርቂ ወንድ ነዉ ወይ ብለዉ ቢጠይቁኝ ኩታዉን ኣላየህም ወይ ብዬ እጠይቃለሁ።
በወጣትነቱ ትግል ሲጀምር ተምሮ፣ ተመራምሮ፣ ታሪካዊ ሃገር ለመምራት ኣርቆ ኣሳቢ ምሁር ነበር ወይ ብለዉ ቢጠይቁኝ ይህ ጥያቄ ወይ የፈሪ፣ ወይ የፍጹም ደደብ ሰዉ ጥያቄ ነዉ እላለሁ።
ችሎታዉ ኣልነበረዉም ሳይሆን ዕድሜዉ ብቻ ብዙ ስለሚናገር መልሱን ማወቅ ኣስቸጋሪ ኣይዴለም።
በዛ ዕድሜ ወስኖ የጀመረዉን ትግል ቆራጦች ሆነን እንከተለዉ ከማለት ምሁር ነኝ ባይ የድሮ ኢትዮጵያዊ ከርሞ ኤርትራዊ የሳትነዉ ታሪክ ካለ ለሁላችንም ብለን እናስተካክለዉ ማለት ይችሉ ነበር።
ሰበ ብለን ተደራጅተን ሰበ ከሚል ታሪካዊ ሃገር ነፃ እንዉጣ ማለት ቅዠት ኣይዴለም ወይ ማለት ይችሉ ነበር።
ክርስትናን ቀድመን ተቀብለን የተከተሉትን ኢትዮጵያዊያንን መዉቀስ ምን ማለት ነዉ ብለዉ መጠየቅ ይችሉ ነበር። ቀዳማዊ ምንልክ ቀድሞ ባይባል ዳግማዊ ምንልክ ባልተባለ።
የእኔ እኔ ኣይዴለሁም ኣዙሪት ሳይጀምር የሚሰነብት ኣይሆንም።
ኣዙሪቱን ማን ጀምሮት ነዉ ይህ ወጣት ወሬን ስያወራ የተቀረጸዉ?
ሁለታችሁም ስለወሬዉ ተመራምረን ደርሰንበት አዋቂዎች ሆነን እናወራለን ለማለት የዳዳችሁ የትኛዉ ወጣት የተናገረዉ ነዉ እዉነት መሆን የሚችለዉ?
ወይስ ፖሎትካሊ ኮሬክት ለመባል ነዉ እናንተም እዉነቱን የማትናገሩት? ወይም ተመራምራችሁ የማትደርሱበት?
እዚሁ ፎረም ላይ የሰዉ ጎሳዎች እና ጎሰኝነት መሠረትም ኢትዮጵያ ናት ብዬ እዚሁ ፎረም ላይ ጽፌኣለሁ።
የኛን ጎሰኝነት ማደባበስ ወይም ወዲህ ዞሮ ወገነ ወይም ወገን ማለት፣ ወድያ ዞሮ አለጋ ወይም ባዕድ ማለት፣ ያዉም መሄዱ ኣይቀሬ እስከማለት፣ ምሁርነትም ሆነ ቆራጥነት የምያንሰዉ በጥራዝ ነጠቆች እና በካድሬዎች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀርባ ላይ የተጫነ ታሪካዊ ስህተት ነዉ።
ሁለቱም ወጣቶች ሆኑ እናንተ ሁለታችሁ የሚከተሉትን ቀላል ጥያቄዎች በትክክል መመለስ ትችላላችሁ?
1. ኩት በኦሮምኛ፣ ኩረት (ቁረጥ) በአማርኛ፣ እና ከት በእንግሊዘኛ ለምን ተመሳሳይ ሆኑ?
2. በሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች፣ ለምሳሌ በጉሙዝ እና አኙዋ ቋንቋዎች፣ ለእነዚህ ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸዉ ቃላት ምንድናቸዉ?
ምርምር በቀላሉ ሲጀመር ያን ያህል ቀላል ነዉ። ዉዥንብርን ግልጽ የምያደርግ ነዉ። የሁሉንም ኣዕምሮዎች ነፃ የምያደርግ ነዉ። የእዉነተኛ እኩልነትም ምንጭ ነዉ።