Page 1 of 1

Democracy my ar$e geda style; somaliland rocks!

Posted: 25 Nov 2024, 00:30
by Odie
Do you remember ህፃኑ ንጉስ AU አዳራሽ ውስጥ የአፍሪካ head states በንግግር impress ሊያደርጋቸው ሲሞክር እንቅልፍ ያስመጣባቸውን?

ማይኩን ጨብጦ:- We have one of the oldest traditional democracy called GEDA :lol: :lol:
ይሄ ገዳ እኮ ለመዝረፍና ለ " ኬኛ" እንዲመች የተዋቀረ ስርአትን እኮ ነው!
ሁልህንም ጉድፈቻ የሚያስገባ እምቢ ታልክ እንትንህን የሚያስቆርጥ :mrgreen:
ገዳ ዴሞክራሲያዊ ከሆነ ኮሬ ነጌኛ ለምን ስው እንደከብት ያርዳል? ሽኔ ለምን ስው ያርዳል? ኦፒዲኦ ለምን ....
.................
ደግሞም ቀጠለ:: we have a መደመር philosophy!
እኔን :lol:
መደመር እኮ ማሽኑ 1+2 ብትከትበት 3 የሚል የማይከፈል አንድ አዲስ ቁጥር ያወጣል!
የብልፄ ብልጥ መደመር 1+2 ያው 1+2 ቁጭ ያረግልሃል::አንዱ የዘር ጌቶ ከሌላው አይዋኸድም ተከፋፍሎ ይቀጥላል ነው::
ስሚዎቹ በልባቸው ይሄ ስው ምን ይላል ሳይሉ አይቀርም!!
..........
መዘበራረቅ ይላል ይሄ ነው!
.............
ልበ ሙሉዋ ሶማሌላንድ ጥሽ ጥምቡሽ ሳይል ይሄ አገር ነኝ እያለ ጉራ የሚነፋ ሁላ ጉድ ስርታ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ማለት ምን እንደሆነ አሳየችልን:: እኛ ስንቴ የናፈቀንን :lol: :lol: