ስዩመ ስይጣን ስዩመ እግዚአብሄር?
Posted: 24 Nov 2024, 16:00
አረመኔ ስልጣን ጥማተኞች ለዘመናት የስው ስጋ እየበሉ እራሳቸውን አምላክ ወይም አማልክት አስመስለዋል ወይም ከአምላክ የተላኩ መስለዋል::
ሌሎቹ አይነደረቆች ደግሞ ፍልስፍናን የሙጥኝ ብለው ስልጣን ላይ ተንጠልጥለዋል:: በጣም በወረደ መልኩ የዘር victimhood እሳቤ ጨብጠውም አገሪቱን ስንፈልግ እናፈርሳታለን:: እኛ ከሌለን ትፈርሳለች:: እገሌ እገሌን ይበላዋል:: እገሌ እገሌን እያረደው ነው:: ያርደዋል እያሉ እያጭበረበሩ የሃብትና የአምባ ገነንነት ኤምፖየራቸው መስርተዋል:: ህዝብን አስቃይተዋል:: ኤምፖየራቸው ከመፍረስ አትድንም:: አልዳነችም:::
...................
ያልታደለችው ኢትዮዽያ በአገርነት ደረጃ ከተመስረተች በሁዋላ ብዙ ጥንታዊ አገራት አስተዳደራቸው ሲዘምን ኢትዮዽያ ውስጥ ስልጣን መቸም በህዝብ እጅ ገብቶ አያውቅም:: እየዋለ እያደር የባሱና በዚህ ግቡ የማይባሉ የህዝቡን ልዩነት እየተጠቀሙ የሚያባሉና የሚበሉ የስልጣን ጥመኞች ተፈራርቀውባታል;:
...............
በሚያሳዝን ሁኔታ ህዝቡም ከአደግዳጊነት/አለቅላቂነት ወጥቶ መንግስትን የሚሾመው ራሱ ህዝብ መሆኑን እንጂ በቀጥታ ከመንግስተ ስማይ ወይም በአማልክት እንደማይሾም ተገንዝቦ ለመብቱ የማይቆም ባብዛኛው ስልጣን ላይ የወጣን ጭራ የሚከተል ሆኖአል:: ጥበብና ማስተዋል የጎደለው ጭፍን እምነት ለዚህ አጋልጦታል:: ይህም የግፈኛ ገዥዎችን እድሜ የሚያራዝም ሆኖአል!
....................
አብይ አህመድ አምላክ ሾመኝ ትንቢት ተነገረልኝ እናቴ ነገረችኝ የሚል ትርክት የስልጣኑ ምንጭ አድርጎ ሲናገር ተደምጦአል:: የሚያሳፍረው ይህንን አምነው እንደወረደ የተቀበሉ መኖራቸው ነው:: በተለይ ወንጌል እናውቃለንአማኝ ነን የሚሉ::
1. እግዚአብሄር ነገስታትን የመሾም የመቀየር ለሃሳቡ የመጠቀም ሃይል ቢኖረውም ሁሉንም ላይ ይህን ያደርጋል ማለት አይደለም:: የተሾመ አበላሽቶ እንደሳኦል ስልጣኑ ተነጥቆ ለመልካም አስተዳዳሪ የሚስጥበትም አለ:: ከሳኦል ተወስዶ ለዳዊት እንደተስጠ:: ከእ/ር ነኝ ያለ ሁሉ ከእ/ር አይደለም:: ስይጣን ለክርስቶስ ስገድልኝና ይህንን የአለም ነገስታት እስጠሃለሁ ሲለው የአለም ነግስታትን ምን ያህል ለስይጣን ሹመትና አገልግሎት እንደሚውሉ ማሳያ ነው!!
2. ያለንበት ዘመን የፀጋ ዘመን ወይም የአዲስ ኪዳን ዘመን ነው:: እንደብሉይ ዘመን ይህን ግደል ይህን አድን በሚል እስራኤል ሲዋጋና ሲገድል ባለፈበት መንገድ የሚታለፍበት ዘመን አይደለም:: እግዚአብሄር ስዎች በክርስቶስ አምነው እንዲድኑ መንገድ ያዘጋጀበት ዘመን ነው:: እግዚአቢሄር ለኦሮሞ ቆሞ አማራና ትግሬን የሚያጠፋ ጉራጌና አማራ ሲታረድ ጭጭ የሚል ኦሮሞ ሲሞት የሚጮህ መንግስት አይልክም:: ጥሩ እምነት ያለው መሪ እግዚአብሄር የሾመው ከእርሱ ጋር የሆነም ስላሙ ይበዛል የሚያስተዳድራት የአገሪቱም ስላም ይበዛ ነበር:: ስለዚህ አምላክ ላከኝ የሚለው ትርክት ትክክል አይደለም:: መፅሃፍ ቅዱሳዊ አይደለም:: ካልሆነ አብይ አህመድ የላከው የትኛው አምላክ እንደሆነ ሊያስረዳ ይገባል:: ስይጣን (እርሱም እንደአምላክ ያረገዋል) አላህ ዋቃ ...ወይስ ራሱ? ብዙዎቻችን በሽረባ በግድያ ወንጀል ስልጣን ላይ እንደተቆናጠጠ ያምናሉ!
እግዚአብሄር ዘረኛ መንግስት አይሾምም:: ሁሉ ፍጡር በእኩል ስለሚያይና ሁሉም ዘር በፊቱ ስው እኩል ስለሆነ::
መንግቱ እንዲፀናለት የ ሴኩሪቲ ሃይሎቹ የንፁሃን ደም የሚያፈሱለት ህዝብን ስብስቦ እስር ቤት ስልጣኑን ለመጠበቅ የሚያጉር የስልጣን ጥመኛ እግዚአብሄር አገርን ለማበልፀግ አይሾምም::
አገር ፈሪሃ እግዚአብሄርን በመከተልና በወዝና በላብ በድካም እንጂ ከላይ ዝም ብሎ በሚጎርፍ ነገር ወይም በእምነት ብቻ ወይም በመዝረፍ አትበለፅግም:: ውሽት ነው::
አማኞች ነን የሚሉ እስከዛሬ የተታለላችሁ ይበቃል:: የምትፈልጉት የእግዚአብሄርን መንግስት ነው የአብይ አህመድ መንግስት? መፅሃፍ ቅዱስ የእጅህን ስራ እባርክልሃለሁ ይላል እንጂ ስለፀለይክ ገንዘብ አካውንትህ ውስጥ ይዞራል አይልም:: ይህ ጥንቆላ ነው::
አብይ አህመድ ዘረኝነት + ሃይማኖትን ተገን አርጎ ለንግስና የወጣ ስው ነው:: ስልጣኑ እንዲፀና ዝርፍያ ንጥቅያ እገታ ግድያ የዘር እልቂት ቢነሳ አያሳሰበውም:: ታማኞቹ ይህን እያበረታቱ አንዱን ዘር ከአንዱ ጋር ማባላት ላይ ተወጥረዋል:: ይህ ስይጣናዊ ስራ ነው:: ህብረተስቡ ለመብቱ ሊቆም ሊጠነቀቅ ይገባዋል::
ማቴዎስ 18:6፤ “በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።"
ዮሐንስ 18:10፤ ስምዖን ጴጥሮስም ሰይፍ ስለ ነበረው መዘዘው፥ የሊቀ ካህናቱንም ባርያ መትቶ ቀኝ ጆሮውን ቈረጠ፤ የባርያውም ስም ማልኮስ ነበረ። ኢየሱስም ጴጥሮስን፦ “ሰይፍህን ወደ ሰገባው ክተተው፤ አብ የሰጠኝን ጽዋ አልጠጣትምን?” አለው።”
ከዚያም ክርስቶስ የስውየውን ጀሮ እንደፈወስው ሌላ ቦታ ይናገራል::
እ/ር ሾመኝ አማኝ ነኝ የሚል ስው ስንቱን በድሮን አንደጨፈጨፈ አስቡ! ለምን? እግዚአብሄር ሊያበለፅገን ፈልጎ እምቢ ስለተባለ ቅጣት? የኦሮሙማ ስልጣን ለማቆየት? የራሱን ስልጣን ለመጠበቅ?
እግዚአብሄር እንዲህ ያለ መሪ አይሾምም:: ስዋዊ ወይም ስይጣናዊ ካልሆነ በቀር::