Page 1 of 1

ለኢትዮጵያውያን: ለምንድነው ጂቡቲ ኬኛ ማለት የከበዳችሁ? ለምን ፈሩ?

Posted: 24 Nov 2024, 11:49
by Fed_Up
ሚስጢር የሆነብኝ ነገር ነው እሚመልልኝ ሰው እፈልጋለሁ:: እንደ ፍየል ቅጠል የሚወደው የማሃይማን መገለጫ መርቃኙ ስዩም ተሾመ የታለ በጣም ስንፈልገው?


(Picture: curtosey to Fiyameta)

Re: ለኢትዮጵያውያን: ለምንድነው ጂቡቲ ኬኛ ማለት የከበዳችሁ? ለምን ፈሩ?

Posted: 24 Nov 2024, 12:34
by Digital Weyane
ፈረንሣውያን ጅቡቲን የማስመለስ ጥያቄ እንድናነሳ አይፈቅዱልንም። ባንድ ወቅት ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን መለስ ዜናዊ ጥያቄው ሲቀርብለት፣ <<ምስ ሐያል ውሽማ እኖኻ ተመሻሺልካ ንበር።>> ትርጉሙ << ከኃይለኛው የእናትህ ውሽማ ጋር ተመሳስለህ እደር።>> የሚል መልስ ሰጥቶት አረፈው።

በአፍሪካ ቀንድ የምዕራባውያንን የበላይነትና ጥቅም እንድናስጠብቅ የተሰጠንን ሃላፊነት በላቀ ቁርጠኝነት ለመወጣት ቃል ስለገባን ቃሉን ማጠፍ በጣም ከባድ ነው። :roll: :roll:

Re: ለኢትዮጵያውያን: ለምንድነው ጂቡቲ ኬኛ ማለት የከበዳችሁ? ለምን ፈሩ?

Posted: 24 Nov 2024, 12:36
by Fed_Up
ምነው በነካ እጃቹህ አሰብ ሶማሌ ላድ በርበራ የኛ ነው በሃይልብ ሰጥቶበመቀበልም ወይም ልጂ ልጆቻችን ይመልሷታል ምናምን ቅብጥርጥሮሽ ትዘፍኑ እና ትሸሉሉበት የለ? ምነው ታጁራን ኬኛ ወይም የኛ አልተባለም?

ምነው እነ ዘራፌዋ ከኞች ፈሩ ይህን ጥያቄዬን ለመመለስ?

Starvin Marvins,
Be men and answer my question.
ቅንዳሻም ምላስ እና ሰምበር ብቻ::

Re: ለኢትዮጵያውያን: ለምንድነው ጂቡቲ ኬኛ ማለት የከበዳችሁ? ለምን ፈሩ?

Posted: 24 Nov 2024, 13:45
by Digital Weyane
አሜሪካና ፈረንሣይ ቢጣሉ እና <<ጅቡቲ ኬኛ>> በሉ የሚል ቀጭን ትእዛዝ ከአሜሪካውያን ጌቶቻችን ቢሰጠን ኖሮ፣ ለሆዳችን ስንል ጅቡቲ ኬኛ ከማለት ዎደ ኋላ እንደማንል ለማሳወቅ እንወዳለን። :roll: :roll:

Re: ለኢትዮጵያውያን: ለምንድነው ጂቡቲ ኬኛ ማለት የከበዳችሁ? ለምን ፈሩ?

Posted: 24 Nov 2024, 17:32
by Fed_Up
Digital Weyane wrote:
24 Nov 2024, 13:45
አሜሪካና ፈረንሣይ ቢጣሉ እና <<ጅቡቲ ኬኛ>> በሉ የሚል ቀጭን ትእዛዝ ከአሜሪካውያን ጌቶቻችን ቢሰጠን ኖሮ፣ ለሆዳችን ስንል ጅቡቲ ኬኛ ከማለት ዎደ ኋላ እንደማንል ለማሳወቅ እንወዳለን። :roll: :roll:
ቅቅቅቅቅቅ ጂቡቲን መዉረር ይቀላችሆል ወይስ ኤርትራ? ጂቡቲን ፈርቶ ኤርትራን መዳፈር ሚስካልኩሌሽን ይሉታል ይሄ ነው::

ፈረንሳይ ባህር ሃይላችንን አሰለጠነችልን ማለት የማያፍሩት ንፍጣሞች ያሰለጠነቻቸ ባህር ሃይሎች ለምን ጂቡቲን መርቃ በመስጠት የሰለጠኑት Starvin Marvin’s navy ቀይ ባህር ላይ እንዲቀዝፍ አልፈቀደችም ብሎ እሚጠይቅ Starvin Marvin ይኖር ይሆን?
ማክሮን ወንድሜ እያለ ያለ ትከሻው ተንጠራርቶ ሊጎዘጎዝ የሞከረው የመንደር ጠቅላዩ ወይም ወዲ በሻሻ ምነው በረዶ ውሃ የተደፋበት ይመስል ቀዝቀዝ አለሳ::

ለማንኛውም እስኪ ስሞት ዘራፌዋዎች በነካ እጃችሁ ጂቡቲ ኬኛ በሉ:: ማይክ ሃመር ፍቃድ አያስፈልጋችሁም ማሪያምን እስኪ ላሃጫችሁን ድፈቁ ኬኛ .. ባህሩም የኛ ..... ገለመሌ በሉ::

Re: ለኢትዮጵያውያን: ለምንድነው ጂቡቲ ኬኛ ማለት የከበዳችሁ? ለምን ፈሩ?

Posted: 24 Nov 2024, 17:55
by Digital Weyane
በጦርና በጎራዴ ጣልያንን ያሸነፈ ጀግና ፈረንሣይን ማሸነፍ እንዴት ተሳነው? ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? :roll: :roll:

Re: ለኢትዮጵያውያን: ለምንድነው ጂቡቲ ኬኛ ማለት የከበዳችሁ? ለምን ፈሩ?

Posted: 24 Nov 2024, 18:10
by Fed_Up
Digital Weyane wrote:
24 Nov 2024, 17:55
በጦርና በጎራዴ ጣልያንን ያሸነፈ ጀግና ፈረንሣይን ማሸነፍ እንዴት ተሳነው? ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? :roll: :roll:
እነ ተረት ተረት አገር ታሪክ በሃቅ እና እውነትነት ብፃፍ ኖሮ የአድዋ ድል የኤርትርውያን ተጋድሎ ድል ነው:: ኤርትራውያን አርበኞች ተጋድሎ ሚኒሊክ የሚሉት ጠቀርሻ ቆማጣ የstarvin Marvin’s ንጉስ ድል እንዲጎናጸፍ አድርገውታል:: ኤርትራውያንባይረዱት ኑሮጦርነቱ በጣሊያን የበላይነት ተጠናቆ ንጉሳችሁም ከቁምጥና የተረፈውን የእግር እና እጂ ጣት ተቆርጦ የጣሊያን እስር ቤት ማቆ በሞተ ነበር:: ክህደት ግን አመላችሁ ስለሆነ ... ሚኒሊክ ካደን.. ኩሩሩ ሃይለ ገለመሌ የሚባለው ንጉስ ካደን...ወያኔ ብለው ራሳቸውን የሚጠሩ ቆሻሻ አጋሜዎች ካዱን .... የበሻሻው ደፋር ግን ጥርብ መሃይም ካደን:: ምድረ ካሃዲ በሰው ድካም ላብ እና ደም ልክ እንደ ራሳችሁ ድል እሚፎልል ግብዝ ህዝቦች ናችሁ::

ታሪክ አንጋዶ መጻፍ... ልብወለድ እውነታ አስመስሎ መተረክ...ክህደት ... መግደል... መራብ ... ሰራ መጥላ....ጥንቆላ....መዋሸት የኢትዮጵዬጽያዉያን መለያ ነው::

ዘእምነገደ ይሁዳ በለ......ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ኢትዬጵያ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ 42 ጊዜ ተጠቅሳለች ተብሎ የሚተረክ ትርክትም አለ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ሆኖም እስከ 1940 የዛሬይቱ ኢትዮጵያ "አብሰኒያ ነበር እምትባለው"
ጎበዝ መጽሃፍ ቅዱስ የተፃፈው 2000 አመታት በላ እንደሆነ ግን ያውቁ ኖሯል?

ተናግራችሁ አታናግሩን