Page 1 of 1

ሜድ ኢን ሶዶ ላይ ጉድ ፈላ፣ ከአሁን ቦኋላ

Posted: 23 Nov 2024, 14:28
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ የጥራት መረጋገጫ ተቋም አቋቋመች፣ የጥራት መተዳደሪያን ተግባራዊ ለመድረግ የምያስችል መሰረተ ልማትም ተዘረጋ።

ድሮ ልጅ ሆኜ ከጉራጌ ዕቃ ተጠንቀቁ የምል ምክር ነበር፣ እኔም ብዙ ጊዜ ተሸዉጄያለሁ። ከሁሉም በላይ የማልረሳ አንድ አጋጣሚ ግን መርካቶ ሄጄ ሱሪ ገዜቼ፣ ተመልሼ ለበስኩ ና አንዴ ከተጠበ ቦኋላ ሱሪዉ እንደልነበር መሆኑ አይረሳኝም። የኔ ልሆን አይችልም ብዬም ራሴን ማመን አቅቶኝ ነበር።





Re: ሜድ ኢን ሶዶ ላይ ጉድ ፈላ፣ ከአሁን ቦኋላ

Posted: 23 Nov 2024, 14:40
by Selam/
ዲዲቲ = ጭልፊቱ

Re: ሜድ ኢን ሶዶ ላይ ጉድ ፈላ፣ ከአሁን ቦኋላ

Posted: 23 Nov 2024, 14:47
by Abere
DDT,

ለምን ታመኻኛለህ እግዜር አንተን አንጎልፋቶ አድርጎ ስለፈጠረህ ነው እንጅ። መርካቶ ያን ያህል ከተንቀረፈፍክ ናይጄሪያ አጭበርባሪ በonline የቱን ያህል እንዳጠብህ መገመት ይቻላል። መቸም ኦሮሙማ ሰገጤ ነው ምን ይታወቃል Catfish መደበኛ ሲሳይ ሁነህ ይሆናል። :lol: