Page 1 of 1
ቀለም ቆጠርን የምትሉ ይድፋችሁ!
Posted: 23 Nov 2024, 13:09
by Selam/
Re: ቀለም ቆጠርን የምትሉ ይድፋችሁ!
Posted: 23 Nov 2024, 14:00
by Fed_Up
ቀይ ባህር ያውቃሉ ? ባህር ዋኝተው ያውቃሉ? ኤርትራን ያውቃሉ?
እንዲህ አይነቱን የማያውቁ ምስኪን ህዝቦችን ስብስባችሁ ኑና የማይመለከታቸው የሌላን ህዝብ ንብረት ለመዝረፍ የምትመጡት:: እኒህ አይነቱ ሰዎች "ቅይ ባህር ምናቸው ነው? የባህሪ ነጋሲ ምናቸው ነው? የአክሱም ስልጣኔ ምናቸው ነው"?"
መልሱ ምንም ነው:: እስኪ ሰላም ስጧቸው በሰላም አርሰው ጭረው ይብሉ እና ይኑሩ:: ተረት ተረት የሌላ የፈጠራ ትርክት ሆድ አይሞላም ጭቅቅቲት አያጠራም ዝንቦች ከፊታቸው አያርቅም እድፋም ልስ አያጠራም ትራኮማ አያድንኝ .. መነጸር ወይም የህክምና ክፍያ አይሸፍንም::
ቅንዳሻም ሁላ