የመርካቶ ነጋዴዎች፦ ያላችሁ ምርጫ ሁለት ብቻ ነው ። እግራችሁን ረገጥ አድርጋችሁ በትግላችሁ መቀጠልና መዳን፥ ወይም በመወላወልና በመፎሻፎሽ መጥፋት ነው። ምርጫው የናንተ ነው።
Posted: 22 Nov 2024, 12:36