Page 1 of 1
Proof that FANO, TDF and OLA supporters can take PM Abiy to ICC
Posted: 21 Nov 2024, 13:44
by eden
Re: Proof that FANO, TDF and OLA supporters can take PM Abiy to ICJ
Posted: 21 Nov 2024, 14:20
by Affable
Eden, ትንሽ ረጋ ብትይ ደህና መሰለኝ። በTDF, Fano እና OLF ተስፋ የቆረጥሽ ይመሰላል። ደጋፊዎቻቸው ICCን እንዲማጠኑ ነው ፕላንሽ። ICCን የመጨረሻ የምድር ዳኛ አድርገሽ የወሰድሽ ይመስላል። የ ICC ውሳኔ በ አባል አገራት — member state — ትብብር ብቻ ነው ሊተገበር የሚችለው። USA, Russia, China, አወ እንዲጠፈር የምትፈልጊው ሰውየ አገር, Ethiopia , member state አይደሉም።
በነገራችን ላይ ክሱን የሚመሰርቱት የጠቀሻቸው ሳይሆኑ የEthiopia ህዝብ ቢሆን ትክክል አይመስልሽም ከሳሶችሽን ለICC ፍርድ ማቅረብ የ Ethiopia ህዝብ ፉላጎት ይኖረዋል የሚል ግምት አለኝና።