Page 1 of 1

እርስዎ የአዲስ አበባ ልጅ ቢሆን ምን ይሰማዎታል? አጥንት የሚሰብር ሀፍረት ወይስ ልብ የሚሞላ ክብር?

Posted: 21 Nov 2024, 11:07
by Abere
እርስዎ የአዲስ አበባ ልጅ ቢሆን ምን ይሰማዎታል? አጥንት የሚሰብር ሀፍረት ወይስ ልብ የሚሞላ ክብር?
እንደ እኔ ይህ ከተማ ተወልዶ ማደግ ፈሪነት እንደ እሴት ከህጻንነት ጋር አብሮ ያድጋል የሚል ጥርጣሬ ወይም ከተሜነት አድር ባይነት፤ ክብር ማለት ሆድ እንደ ሆነ ነው።

ለሆዳም በሬ ጭድ፥ ለአዲስ አበቤ ጫት ካቀረብ ብትፈልግ 40 ወይም 60 መግረፍ ትችላለህ። :lol: