Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 7006
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

የአቢይ መንግስት TPLF ላይ ጦርነት ከከፈተ ቁጭ ብለን አንመለከትም ሲል የPFDJ አፈ ቀላጤ Solomon Dirar መግለጫ ሰጠ::

Post by almaze » 20 Nov 2024, 16:18

I don't believe Fendadaw and Fiyameta have received any message from the Eritrean embassy yet, as they are still opposing the government's latest agenda.ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን!!!


Please wait, video is loading...


Mesob
Member
Posts: 2093
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: የአቢይ መንግስት TPLF ላይ ጦርነት ከከፈተ ቁጭ ብለን አንመለከትም ሲል የPFDJ አፈ ቀላጤ Solomon Dirar መግለጫ ሰጠ::

Post by Mesob » 20 Nov 2024, 17:25

The Arab Abid Concubines in Mereja are awaiting for new instruction from the docile turtle in the Eritrean Embassy in US, to support the Tigrayans against Abiy Ahmed.
almaze wrote:
20 Nov 2024, 16:18
I don't believe Fendadaw and Fiyameta have received any message from the Eritrean embassy yet, as they are still opposing the government's latest agenda.ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን!!!
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10789
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአቢይ መንግስት TPLF ላይ ጦርነት ከከፈተ ቁጭ ብለን አንመለከትም ሲል የPFDJ አፈ ቀላጤ Solomon Dirar መግለጫ ሰጠ::

Post by sarcasm » 20 Nov 2024, 17:37

“ስጋ እንተ ወደቐት፣ ሓመድ ሒዛ ትትንስእ” ለንቅነ ብዙሕ እንሰምዓ ምስላ ኽትከውን'ያ።

eden
Member+
Posts: 9613
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 20 Nov 2024, 19:49

and I seem to remember Aboy Sebhat saying ኤርትራ ላይ ጦርነት ከተከፈተ ቁጭ ብለን አንመለከትም


almaze
Member+
Posts: 7006
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: የአቢይ መንግስት TPLF ላይ ጦርነት ከከፈተ ቁጭ ብለን አንመለከትም ሲል የPFDJ አፈ ቀላጤ Solomon Dirar መግለጫ ሰጠ::

Post by almaze » 20 Nov 2024, 22:44

Please wait, video is loading...

Meta Chore
Member
Posts: 74
Joined: 09 Jan 2022, 13:03

Re: የአቢይ መንግስት TPLF ላይ ጦርነት ከከፈተ ቁጭ ብለን አንመለከትም ሲል የPFDJ አፈ ቀላጤ Solomon Dirar መግለጫ ሰጠ::

Post by Meta Chore » 20 Nov 2024, 23:29

Now or in the future, the duo will be partners against Ethiopia. One will shoot in the foot and the other one on their heaps.
And then they will start killing each other.
They are cursed people with twisted hearts.

Meleket
Member
Posts: 3982
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የአቢይ መንግስት TPLF ላይ ጦርነት ከከፈተ ቁጭ ብለን አንመለከትም ሲል የPFDJ አፈ ቀላጤ Solomon Dirar መግለጫ ሰጠ::

Post by Meleket » 27 Nov 2024, 03:29

የኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪክ አንድ ተሸጋጋሪ አቀጣጣይ የተወሰነ ቋሚ ባህሪያት ያሉት የጉዳዩ ግንዛቤና ትንታኔ ነው። የዚህ ግንዛቤና ትንታኔ ዋነኛ መገለጫ ደግሞ ወጥና በአመዛኙ ኦፊሴላዊ ገፅታ የተሰጠው ትላንት ቸከል፣ መሬት ቸከል እና ሴራ ቸከል መሆኑ ነው።

ትላንት የምንለው የታሪክ ክፍል ለሰዎች ጠቃሚ ትምህርት የሚቸርና ለመንፈሳዊ ብርታት አጋዥ እንደሆነ መካድ ኣይቻልም። ይሁንና ትላንትን የማያጠራጥር የችግሮች ሁሉ መፍቻ ቁልፍና ዋነኛ ብርሃን አድርጎ ማስቀመጥ ጊዜው ያለፈበትና የታመመ ማህበረሰብ ዓይነተኛ ገፅታ ነው። ከጊዜ አኳያ ብቻ ሳይሆን በቁሳዊ ደረጃም የግንዛቤው ማጠንጠኛና መድረሻ ግዑዝ መሬት እንጂ ህያው ህዝቦች ያልሆኑበት፣ ኣማራጭ ግንዛቤና ትንታኔን አይፈቅድም።

ከእውነታ የመነጩ የተለዩ ዕይታዎች ብቅ ሲሉም የሚሰጠው ማብራሪያ ከሴራ የተያያዘ መሆኑ ያመዝናል። በዚህ መሰሉ ትንታኔና ግንዛቤ ላይ የቆመ አተያይ ልዩነትን እንደ ውስጣዊ ሂደት ውጤት ሳይሆን ከዉጪ የተፈጠረ በሽታ የሚመለከት እና ፍፁም የማይቀበል ይሆናል። ሶረንሰን እንደሚሉት “መደራደርና ሰጥቶ መቀበል የጋራ ማንነትን የሚበክልና የሚያጠፋ አደጋ ያዘለ፣ እንዲሁም የብሄራዊ ማንነት እና የመለያ መስመሮች መጨፍለቅን አመላካች ነው” የሚል እምነት መንቀሳቀስን ያስከትላል።

የብዙ ልሂቃን የኤርትራ ጉዳይ ግንዛቤና ትንታኔም ይህንኑ የተቃኘ ሆኖ ቀጥሏል። ያልተጀመረው ሽግግርም ይህን የተመለከተ ነው። ከውጪ ተከልነት ወደ ውስጥ ተመልካችነት፣ ከመሬት ተከልነት ወደ የዜጎች መብትና ተጨባጭ ህይወት፣ ከሴራና ክህደት ወደ ፍላጎትና ጥቅም ላይ የቆመ ትንታኔ መደረግ ያለበት ሽግግር ነው። የሚካሄደው ትግል አንድ ሀገርን በተመለከተ ሁለት የዚያው ህብረተሰብ ኃይሎች በስርዓታዊ እሴቶች ዙሪያ የሚያደርጉት ትግል ሳይሆን ዛሬም የነፃ አውጪነት ተደርጎ መቀጠሉ ይህንኑ ያልተጀመረ ሽግግር ጠቋሚ ነው። ይህም የችግሮቻችን ስፋት አኳያ የምንሻውን በእልህ መንቀሳቀስ እንዲያንሰን ባደረገ መጠነቋቆል ራስን ከተጠያቂነት ለማውጣት የሚመች ይቅርታ የቸረ ነው። በሌላም በኩል ክህደትና ሴራ ከታማኝነትና እውነት በላይ እንዲነግሡና ዝቅ ሲል በምፀት የተሞላ አቅመ ቢስነት እንዲሁም በአድርባይነትና ጨለምተኝነት የተሞላ ተባባሪነትን ያበረታታ ውጤት የጫነብን ሆኗል።

በኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪክ ውስጥ በዋናነት የምናገኛቸው ትረካዎች አብሮ ማደግንና ለቀጣይ ህይወት መደጋገፍን ሳይሆን የተለያዩ ውጊያዎችን የሚያወሱ፤ ጀግኖቹ በሙሉ ህያው ሳይሆኑ ሰማዕት ሆነው ያለፉበት ነው። በእርግጥ ለህልውና ተፈላጊ ከሆነ ተግባራቸው አንፃር የየወቅቱ ጀግኖች ውዳሴ እና እውቅና አስፈላጊም ተገቢም ነው። የእኛን ለየት የሚያደርገው ግን ያተኮርነውም በዚህ መሰሎቹ፣ ያሉንም ጀግኖች ከዚሁ ጋር የተያያዙ ብቻ መሆናቸው ነው።

በልሂቃኑ ገለፃና አቋም ደረጃም “የሚጨበጨብለት” ችግሮቻችንን ተነጋግረን እንፍታ የሚለው ሳይሆን፤ “እንተያያለን . . . ይለያል ዘንድሮ” ወዘተ . የሚለው ይኼው ከትላንት ጦረኛ ገድል በእጅጉ የተቃቀፈ ዕይታ ነው። በዚህ ረገድ ያሉንን ጀግኖች ብናያቸው የሰላም ወይም የአስታራቂነት ሚናን የሞከሩ፣ ህዝብ ተርቦ የመገቡ ወይም እንዳይራብ ምሳሌ የሆነ ልማትና ጥረት ያደረጉ ሳይሆን በዚህ ወይም በዚያ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ያከረረ አቋም ይዘው ከሰከነ ትንታኔ ይልቅ ፉከራና “ቅኔያዊ” ዘለፋ የሚያበዙ ናቸው። (ኩርኮራ፡ የኤርትራ ጉዳይ፣ የልሂቁ ሚና፣ የማንነት ፖለቲካ በዘመናዊት ኢትዮጵያ ገጽ 247-249 በዘሪሁን ተሾመ)
ዋናው ቁምነገር ደግሞ ወዲህ ነው። ህዝቢ ኤርትራ፡ ኣብ ጎድኒ ህዝቢ ትግራይ ጥራይ ዘይኮነስ ኣብ ጎድኒ ህዝቢ ኣምሓራ ከምኡውን ኣብ ጎድኒ ህዝቢ ኦሮሞ አብ ጎድኒ ህዝቢ ወዘተ ብሓፈሻ ኣብ ጎድኒ ህዝቢ ኢትዮጵያ እንተዀነ ኢዩ ዘምህረሉ! እንተተባህለ ቂር ዚብሎ ቅራሪ ይስተ። “ሳዕስዕ እሞ ሓዳርካ ኣይትረስዕ!viewtopic.php?f=2&t=308857&


Post Reply