Page 1 of 1
አበረ የምባል ጉጠት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ ሞል ነዉ የምንለዉ ያለምክንያት አይደለም!
Posted: 19 Nov 2024, 16:38
by DefendTheTruth
አበረ የምባል ጉጠት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ ሞል ነዉ የምንለዉ ያለምክንያት አይደለም!
አበረ ቀጥታ ለኢሳያስ ሳይሆን፣ ለ eden ነዉ ርፖርት የሚያደርገዉ።
ይሄዉ! እዩት፣ ስሙት ና ፍረዱኝ!
Re: አበረ የምባል ጉጠት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ ሞል ነዉ የምንለዉ ያለምክንያት አይደለም!
Posted: 19 Nov 2024, 17:09
by Abere
DDT,
First, what the hell is OLF-PP doing in Amhara region? Is it not because Abiy Ahmed is doing mercenary job of cleansing Amhara and empowering OLF and Woyane over Amhara? You cannot blame Amhara for defeating OLF-ENDF. For Amhara, it is about survival and self-defense. The aggressor OLF-PP has to be punished. Where do you want Amhara people go? OLF-PP chased them from Wolega, Arusi, Bale; and from Addis Ababa, even finally from Gondar, Shewa, Wolo, Gojam.
The very reason why OLF-ENDF army is so much depleted and now recruiting or forcing children as old as 10-years old is because of the fruits of hubirs and ,mercenary work of OLF. You will pay more until you kneel down to Amhara demand - that is defeat of OLF and demolition of ethnic region ( slaughter house). This is priority #1 for Amhara ( exclude Be'Aden Gered)
Re: አበረ የምባል ጉጠት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ ሞል ነዉ የምንለዉ ያለምክንያት አይደለም!
Posted: 19 Nov 2024, 20:11
by Selam/
ዲዲቲ = ጭልፊቱ
Check the timing of all postings by Abere & the two Abyot clowns!
Re: አበረ የምባል ጉጠት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ ሞል ነዉ የምንለዉ ያለምክንያት አይደለም!
Posted: 20 Nov 2024, 15:11
by Abere
DDT,
ግብፅ ወደ አሰብ እያሰበች ነው ካላችሁ ለምን ሶማሊላንድ እግራችሁን መንገድ ይመታዋል። አሰብ እኮ ቅርብ ነው።
የውሸት ቡፍ! ቡፍ! ነው እንጅ የኢትዮጵያ የሆነው አሰብ ላይ ጀግና የጦር ገበሬ ይጠምድ ነበር። የኦነግ እና የሻዕብያን ሴራ የማናውቅ መስሏችኋል።
አንተ ተገንጣይ ኦነግ ቀደሞውኑ ኢትዮጵያዊ አጀንዳ የት አላችሁ እና ነው። የእናንተ የጋራ ጠላት ኢትዮጵያ እና አማራ ነው። ሁሉ ነገር ወደ ጦር ግንባር ያደረጋችሁት አማራ ላይ እኮ መሆኑን አለም ያውቃል። አጭበርባሪ ተገንጣይ።