Page 1 of 1

ጆ ባይደን፣ ጆ ባይደን የምለዉ ኡኡታ፣ አሁን ደግሞ ማርኮ ሩቢዮ፣ ማርኮ ሩቢዮ በምለዉ ተለዉጦ መጥቶዋል!

Posted: 19 Nov 2024, 15:18
by DefendTheTruth
ጆ ባይደን፣ ጆ ባይደን የምለዉ ኡኡታ፣ አሁን ደግሞ ማርኮ ሩቢዮ፣ ማርኮ ሩቢዮ በምለዉ ተለዉጦ መጥቶዋል!

እፍረት እንደሆን፣ ድምጥማጡ ጠፍቶዋል!

ማርኮ ሩቢዮ፣
ማርኮ ሩቢዮ፤

ተንከባለል እንግዲህ! ይመችህ!