Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ እንደ ወደቀች ኢሳያስ አፈወርቅ ከመቅፅበት ከአብይ አህመድ ጋር ሸሪክ የሆበት ምክንያት አብይ አህመድ ኦነግ መሆኑን እርግጠኛ ስለሆነ ነበር።

Post by Abere » 17 Nov 2024, 18:51

ወያኔ እንደ ወደቀች ኢሳያስ አፈወርቅ ከመቅፅበት ከአብይ አህመድ ጋር ሸሪክ የሆበት ምክንያት አብይ አህመድ ኦነግ መሆኑን እርግጠኛ ስለሆነ ነበር። ከአንድ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ድርጅት ኢሳይያስ በፍፁም አያደርግም። የሦስቱ ሰይጣናት (ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ) የመጨረሻ ህልውና ህዋሳቸው ከአንድ አይነት ድር የተሸመነ ስለሆነ የቱንም ያህል ቢጣሉ በፍጹም አይለያዩም። ከፍታቸው ይሁን ውድቀታቸው እና ሞታቸው አንድ ላይ ነው። ይህ ደግሞ በወያኔ እና በኦነጋዊ አብይ አህመድ ታይቷል። በመጨረሻ ላይ ወያኔን ፕሪቶሪያ ድንገተኛ የወዳጅነት ህክምና ያስገባት። ሻዕብያም ምንም ቢሆን የእነ ዳውድ ኢብሳ የእነ ሌንጮ ዐብይ አህመድ ልብ እንደማይጨክን ያውቃል።

The conflict between OLF-PP and Shabia is not antagonistic as is between PP-OLF and TPLF or between Shabia and TPLF. However, there is an irreconcilable antagonistic relation or mindset between Shabia and Ethiopia or Ethiopia and OLF-PP. Any conflict between the tri-evils (Shabia, Woyane and OLF) is a required process of renewing the mode of engagement in hurting Ethiopia.