Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ጉራ 50% ወንድነት ነው: ጌታቸው ቦለዲያ!

Post by Odie » 15 Nov 2024, 23:18

ይባላል:: ዶ/ር ጌታቸው የካምብሪጅ ግራጅዌት ነበር:: ባዮኬምስትሪን አቅልሎ በማስተማሩ ይታወቃል:: በስሙ አለ ተብሎ ብዙ ኩምክናዎች ተተርከዋል:: ለአንዳንዶቻችንም ፈትኖ ውጤት ስጥቶአል!!

ለምሳሌ የተጫነችውን ሽክም የማትበላ አህያ ማን ነች ብሎ ይጠይቅ ነበር ይባላል! መልሱ ቀይ የደም ሴል ወይም red blood cell ነች:: Oxygen በስውነት ውስጥ ለሴሎች ታዟዙራለች ግን oxygen አትጠቀምም::
.............
ስለአገር ወዳድነቱ ከተነገሩት ወይም ከተፈተሉት:-

በደርግ ጊዜ ውጪ ለመሄድ ለairport ታክሲ ይከራይና ሲጉዋዝ ከሽፌሩ ጋራ ወሬ ያወራሉ::
ባለታክሲ: ከውጭ ይመለሳሉ ዶ/ር ብሎ ይጠይቀዋል::

ቦለዲያ: ታዲያ አገሬን ለወታደር (ለደርግ/መንግስቱ) ጥዬ እጠፋለሁ አለ ይባላል:: ዛሬ ወደውጭ መስደድ ፋሽን ሊሆን!!

Below a bit more about him😋