Page 1 of 1

Photo Of:Galla-Jula Disrespects Amhara Fanos In Bahridar.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 15 Nov 2024, 17:43
by tarik

የአማራ ክልል ለፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሽልማት አበረከተ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በአማራ ክልል ፅንፈኛው ቡድን ላይ አሥፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ በክልሉ የሚስተዋለውን የሰላም ችግር ወደነበረበት ለመመለስ እያደረገ ስላለው አስተዋፅኦ ሽልማት ተበርክቷል።

ሽልማቱ ከክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ለክቡር የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተበርክቷል።