Page 1 of 1
የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ሀሰን ጉሌድ ደጅ ለመጥናት ዎደ ኤርትራ ሊሄዱ ነው ተባለ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 13 Nov 2024, 19:55
by Digital Weyane
Re: የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ሀሰን ጉሌድ ደጅ ለመጥናት ዎደ ኤርትራ ሊሄዱ ነው ተባለ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 13 Nov 2024, 20:01
by Justice Seeker
Re: የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ሀሰን ጉሌድ ደጅ ለመጥናት ዎደ ኤርትራ ሊሄዱ ነው ተባለ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 13 Nov 2024, 21:17
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ ጉቦ በመስጠት ከኤርትራ ጋር እንዲጣሉ ያደረግናቸው የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ዛሬ በኤርትራ ህዝብ እግር ስር ወድቀው ይቅርታን ሲጠይቁ ማየት በጣም ያናድዳል። ንቀውናል፤ ደፍረውናል፤ ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!!
የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እና ቤተሰቦቻቸው አበባዎችን አምርተው ወደ አውሮፓ በመላክ ትልቅ ገቢ እንዲያገኙ በማለት ከኢትዮጵያ ገበሬዎች ነጥቀን የሰጠናቸውን ለም መሬት ባስቸኳይ እንዲመልሱት እናሳስባለን። ትግራይ ትስዕር።
Re: የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ሀሰን ጉሌድ ደጅ ለመጥናት ዎደ ኤርትራ ሊሄዱ ነው ተባለ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 15 Nov 2024, 00:15
by Digital Weyane