አንዱ ሚሳይል ገነባሁ ብሎ፣ የእጅ ወፍጮ ማዞሪያ አምጥቶ አሳየን፣ አንዱ ደግሞ፣ ከጫካ ወጥቶ መሳሪያዉን አስቀምጦ፣ የዲሞክራሲ ምርጫ ያከሄዱትን "እንኳን ደስ አላችዉ" የምል ብጣሽ ወረቀት እጁ ላይ ይዞ ብቅ አለ።
ፈገግ በሉ!
Re: ትንሽ እናሹፍ፣ ፈገግ እንበል!
DDT,
ጭንቀት ውስጥ ያለህ ትመስላለህ። የውሸት ሳቅ ጥሩ ነው ብለህ ነው። ስቅስቅ ብለህ ብታለቅስ ምናልባት ጭንቀትህ የሚመጣውን መራራ ፅዋ ለመጎንጨት ያዘጋጅህ ነበር። ማሽላ ሲያር ይስቃል ማለት አንተ አይነቱን ነው። በፋኖ አዳፍኔ መሳሪያ የማምረት ተዐምር ኦሮሙማዎች ሽብር ገብቷችሗል። 3 ቀን እናስፈታለን ስትሉ ጭራሽ ሚሳይል አምርተው ወጥ በወጥ አደረጋችሁ እኮ ፋኖ። Accept the new normal, Fano is now a formidable force in Africa.

DefendTheTruth wrote: ↑13 Nov 2024, 16:11አንዱ ሚሳይል ገነባሁ ብሎ፣ የእጅ ወፍጮ ማዞሪያ አምጥቶ አሳየን፣ አንዱ ደግሞ፣ ከጫካ ወጥቶ መሳሪያዉን አስቀምጦ፣ የዲሞክራሲ ምርጫ ያከሄዱትን "እንኳን ደስ አላችዉ" የምል ብጣሽ ወረቀት እጁ ላይ ይዞ ብቅ አለ።
ፈገግ በሉ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ትንሽ እናሹፍ፣ ፈገግ እንበል!
አበረ፣Abere wrote: ↑13 Nov 2024, 16:28DDT,

የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል፣ ስሉ ሰምተህ ታዉቃለህ?
በራስህ ጭንቀት፣ ሌላዉን ለማስጨነቅም ታልማለህ፣ የጉድ አገር።
የማርኮ ሩቢዮን ኋላ በሉት እንግዲህ በተራ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ትንሽ እናሹፍ፣ ፈገግ እንበል!
አለመሳቅ እንደሆን አይቻልም፣ ምን እናድርግ። ኤርሚያስ አሳቀኝ ዛሬ፣ በDNA የምተላለፍ ህልም ወይም ራይዕ።
በነገራችን ላይ፣ መረጃም ዛሬ አንቀላፍቶዋል፣ ምንድ ነዉ ነገሩ? ኤሊያስ፣ አሯ እባክህ ትንሽ ቫይታምን ምናምን ጠብ አድርግለት እንጂ።
በነገራችን ላይ፣ መረጃም ዛሬ አንቀላፍቶዋል፣ ምንድ ነዉ ነገሩ? ኤሊያስ፣ አሯ እባክህ ትንሽ ቫይታምን ምናምን ጠብ አድርግለት እንጂ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ትንሽ እናሹፍ፣ ፈገግ እንበል!
ትንሽ እያሾፋችዉ፣ ፈገግ እያላችዉ ነዉ፣ ወይስ?
እንዳያመልጣችዉ! ፈገግታ ዕድሜን ይጨምራል፣ እንዳትረሱ!
እንዳያመልጣችዉ! ፈገግታ ዕድሜን ይጨምራል፣ እንዳትረሱ!