Page 1 of 1

መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ፣ እስክንድርን በሌለዉ አቅም የመሳል አቧዜ።

Posted: 12 Nov 2024, 14:39
by DefendTheTruth
በእዉር አገር አንድ አይን የአለዉ ሰዉ ብርቅዬ ነዉ ይባላል። ፈንጠዚያዉ ተጀምሮዋል፣ መርኮ ሩብዮ ተነስቶ በትዕዛዝ ለእስክንድር ነጋ ስልጣን ስጡት የምል አይነት አቅም ያለዉ አስመስሎ ስጨፍሩ ወሉ፣ የጉድ አገር።

መርኮ ሩብዮ የአሜሪካ የዉጪ ጉዳይ ሚንስተር ከሆነ፣ ስራዉ የአሜሪካን ጥቅም የማስጠበቅ ኃላፊነት ነዉ፣ የማንንም የጫካ ወንበዴ ዞሮ የማስደስት አይነት አይደለም። ሀሁን የቆጠረ ይህ ጉዳይ ልጠፈዉ በልተገባ። ሩብዮ መጣ፣ ብልንከን፣ ኢትዮጵያ በራሷ ሕግ ና ደምብ የምትተዳደር አገር ናት! ዋጡት!



BTW., what happend to that Canadian guy lately, no long narratives about Eskinder anymore?