Page 1 of 1

ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 11 Nov 2024, 20:29
by Digital Weyane
ያሳዝናል ነፍስ ይማር ግን ኡኛ ተጋሩ ሳናቀው ወደ አውሬነት ተቀይረናል ኡንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 11 Nov 2024, 20:39
by Digital Weyane
ሰርጓ በተፈጸመ በአራተኛው ቀን ... :cry: :cry: :cry: :cry:

በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ ሊዲያ ዓለም የተባለች ግለሰብ ሰርጓ በተፈጸመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ እንደተገደለች ፖሊስ አስታወቀ።

ሊዲያ ረቡዕ፣ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም. ከሌሊቱ አስር ሰዓት ላይ መገደሏን የትግራይ ምሥራቃዊ ዞን ፖሊስ ኮማንደር ሙሉ ብርሃን ካህሳይ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ተጠርጣሪው ባለቤቷ ግድያው ከተፈጸመ በኋላ ለፖሊስ እጁን እንደሰጠ እና በሕግ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ኮማንደሩ አክለዋል።

ተጠርጣሪው ብርሃነ ገብረጨርቆስ የተባለው ግለሰብ የአራት ቀናት ባለቤቱን አንቆ እንደገደላት የውቅሮ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ገብረ መድኅን ገብረጊዮርጊስ መናገራቸውን ድምጺ ወያነ ዘግቧል።

ግለሰቡ እጁን ለፖሊስ ከሰጠ በኋላ ራሱን ለማጥፋት የተለያዩ ሙከራዎች አድርጎ እንደበረ የገለጹት ኮማንደር ገብረ መድኅን ፖሊስ አስፈላጊውን ጥበቃ እና ክትትል እያደረገለት መሆኑን አክለው ተናግረዋል።

የውቅሮ ተወላጅ እና በአዲስ አበባ በንግድ ይተዳደር የነበረው ተጠርጣሪው ሙሽራ በውቅሮ ባረፈበት ሆቴል ውስጥ ንብረቱ እንደተገኘ ኮማንደሩ ገልጸዋል።

ተጠርጣሪው እና የተገደለችው ሊዲያ ባለፈው ሳምንት እሁድ ጥቅምት 3/2017 ዓ.ም. በደማቅ የሰርግ ሥነ ሥርዓት ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት የጋብቻ ሥነ ሥርዓታቸውን መፈጸማቸው ተነግሯል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 11 Nov 2024, 21:12
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 11 Nov 2024, 22:07
by Fiyameta
Rest In Peace

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 12 Nov 2024, 16:34
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 12 Nov 2024, 17:00
by Abdisa
RIP

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 12 Nov 2024, 21:42
by Fiyameta
:evil: :evil: :evil: :evil:

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Nov 2024, 11:51
by Digital Weyane
አቤት ጭካኔ! ሳገባት ድንግል አልነበረችም ብሎ በቁሟ አይኗን አውጥቶ አንገቷን ሰብሮ ገደላት።

ይህን የሰሙ ተጋሩ እህቶቻችን ትግራዋይን ባል አናገባም አሉ።

በድርጊቱ ምክንያት በውክልና ጦርነት ውስጥ ያጣናቸውን አንድ ነጥብ አምስት ሚልየን ተጋሩ ወጣቶችንና ህፃናት ወታደሮችን ለመተካት የነበረንን ተስፋ አጥተናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ሰርጓ በተፈፀመ በአራተኛው ቀን በትዳር አጋሯ በእጅግ አሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ትግራወይቲ እህታችን ሊድያ ፍትህ እንጠይቃለን። በጣም ያማል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Nov 2024, 12:29
by Fiyameta
I heard the uncivilized agame almaze/Misraq and Selam/ are organizing a protest calling for the unconditional release of the suspect from custody. These two prominent TPLF cadres said "the suspect did not break our TPLF cultural laws." :shock: