Page 1 of 1

ኢሳያስ ለምን ቀረ ብዬ ስጠይቃቸዉ...

Posted: 07 Nov 2024, 17:17
by DefendTheTruth
ሰዉዬዉ አይ አለም ከ ረሃብ ዉጪ ከማድረግ በፊት፣ እኔ የምመርጠዉ ድሮን መታጠቅን ነዉ ብሎ ወስኖ ወጪዉን ለመቆጠብ ብሎ ቀረ አሉኝ። ሳሞኑን ደግሞ አየር ሃይሌን አጠናክራለሁ የምል ቅጀት ብቻ ነዉ እንቅልፍ የምነሰዉ አሉኝ።