Re: ⚠️ አቢይ አሕመድ ሓቁን ኣፈረጠው። ጆሮ ያለው ይስማ። ⚠️
Immigration officers around the world are planning to give asylum seekers IQ tests in order to nab the low IQ imposters from low IQ countries who falsely claim to be "Eritreans".

Re: ⚠️ አቢይ አሕመድ ሓቁን ኣፈረጠው። ጆሮ ያለው ይስማ። ⚠️
Fiyameta - SHAMEFUL LAIR!
HERE IS 2024 GLOBAL IQ MAP
ETHIOPIA & ERITREA EXACTLY SAME COLOR
ENHANCE THE MAP TO SEE CLEARLY!!!
WHY SO MUCH LYING?
https://worldpopulationreview.com/count ... by-country
HERE IS 2024 GLOBAL IQ MAP
ETHIOPIA & ERITREA EXACTLY SAME COLOR
ENHANCE THE MAP TO SEE CLEARLY!!!
WHY SO MUCH LYING?
https://worldpopulationreview.com/count ... by-country
Re: ⚠️ አቢይ አሕመድ ሓቁን ኣፈረጠው። ጆሮ ያለው ይስማ። ⚠️
በሰው-ልጆች ላይ የሚካሄድ ንግድ
በኣሁኑ ግዜ፡ ከባድ ዓለምኣቀፍ የጸጥታ ስጋት ሆኖ የሚገኘው ትልቅና የተወሳሰበ ጉዳይ፡ በመረብ ተሳስሮ የሚካሄድ የተደራጀ ኢ-ሰብኣዊ የሰዎች ዝውውር ወንጀል (Human trafficking ነው።
ኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውር፡ በዓለም ደረጃ ፈጣን እድገት በማሳየት ላይ የሚገኝ፡ በኣማካይ ግምት በዓመት የ 150 ቢልዮን ዶላር ገቢ የሚገኝበት ትልቅ የገቢ ምንጭ ነው። በዓለም ደረጃ በዓመት በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች፡ በኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ውስጥ በተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ተታልለው፡ ዋስትና በሌለው ኣደገኛ መንገድ ወደ ስደት ያመራሉ። በሰበቡ ደግሞ፡ በኣሁኑ ግዜ 24.9 ሚልዮን ሰዎች የዚህ በሰብኣዊነት ስም የሚካሄድ ኢ-ህጋዊ ንግድ ሰለባ ሆነው ለመከራና ስቃይ ተጋልጠው ከባድ ኣደጋ ላይ ወድቀዋል።
የዚሁ በሰው-ልጆች ህይወት ዋጋ ግዙፍ ገቢ የሚገኝበት ኢ-ህጋዊ ኢንዱስትሪ ሰለባ የሆኑ ሰዎች፡ ወደ ስደት በማምራት የኢኮኖሚ ዓቅማቸውንና ኑሯቸውን ለማሻሻል የሚያስቡ ፡ በድህነትና በማህበረ-ኢኮኖሚ ችግር የሚሰቃዩ በማደግ ላይ የሚገኙ ኣገሮች ዜጎች ናቸው። ውሃ በማይቋጥር ተጨባጭ ያልሆኑ የማማለያ ተስፋዎች ተሸፋፍኖ የሚካሄድ ኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውር መረብ፡ እንደ ህዝብና እንደ ኣገር እኛን ኤርትራውያንም ጭምር ሰለባ ኣድርጎናል። በሰበቡም፡ በቁጥር ጥቂት ያልሆኑ ኤርትራውያን ፡ የኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውር ሰለባ ሆነዋል። ያን ሁሉ ግፍና መከራ ኣልፈው፡ በተለያዩ ኣገሮች በሚገኙ የስደተኞች ካምፖች ተጠልለው የሚገኙት ደግሞ፡ ኣብዛኞቹ በኣፍላ እድሜያቸው የእርዳታና የምጽወታ ጠባቂዎች ሆነው፡ የትምህርትና የስራ ዕድል ተነፍጓቸው፡ የወደፊት ዕጣ-ፈንታው የማይታወቅ የከረፋ ኑሮ በመግፋት ላይ ናቸው። የኤርትራውያኑ ከሌሎች ኣገሮች ዜጎች ለየት የሚያደርገው፡ ኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውሩ ሂደት፡ በዋናነት በምእራባውያን ሃይሎች እየተመራና ድጋፍ እየተደረገለት የሚካሄድ ፖለቲካዊ ዓማዎችን ያነገበ መሆኑ ነው።
ኣሜሪካና ሸሪኮቿ፡ ኤርትራን ከዓለም ማህበረ-ሰብ ነጥለው በሁለንተናዋ ለማዳከም፡ በላይዋ ላይ ለረዥም ግዜ የቀጠለ ወታደራዊ፡ ፖለቲካዊ፡ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማስያዊ ሴራዎች ሲፈጽሙ ቆይተዋል። ከ 1998 እስከ 2000 ዓ.ም. በወያኔ ውክልና ኣማካይነት በኤርትራ ግልጽ ወታደራዊ ወረራ እንዲካሄድ ኣበረታትተዋል፡ ከዚያ በኋላ ደግሞ የድንበር ኮምሽን ውሳኔ እንዳይተገበር በእግት ይዘው፡ የሰላምም የጦርነትም ያልሆነ ውጥረት የሰፈነበት ኩነት ፈጠሩ። በ 2009/2011 ደግሞ ምንም ምክንያት ያልነበረው ኢ-ህጋዊና ኢ-ፍትሃዊ እገዳ ወሰኑ።
ከወታደራዊ፡ ፖለቲካዊና ዲፕሎማስያዊ ክብ ዙርያ በቀጣይ ከተካሄዱት ጠብ-ኣጫሪነቶች ጎን ለጎን፡ የኤርትራን የኢኮኖሚ እድገት በማነቅ፡ የማህበረ-ኢኮኖሚ ችግርና ሰብኣዊ ቀውሶችን በመፍጠር፡ የቆየ ‘ስርዓት የመለወጥ’ ኣጀንዳቸውን ለመተግበር የሚያስችል ህዝባዊ ዓመጽ ለማነሳሳት፡ የኣሜሪካ ኣስተዳደር፡ በታህሳስ ወር 2003 ዓ.ም. ኤርትራን ኣፍሪካ-ኣሜሪካ የኢኮኖሚ ትብብር (ኣጎዋ) የሰረዛት ሲሆን፡ በሰኔ ወር 2009 ዓ.ም. በኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውር (human trafficking) ከሚሳተፉ ኣገሮች ተርታ በመፈረጅ፡ በላይዋ ላይ ጠንካራ የፋይናንስ ማዕቀብ እንዲደረግ ወሰነ። ከዚህም በተጨማሪ ኣሜሪካና ሸሪኮቿ፡ ኤርትራ በሷ ከሚዘወሩት ዓለም-ኣቀፍ ድርጅቶች፡ የፋይናንስ ብድር እንዳታገኝና የምዕራብ ኩባንያዎች በኤርትራ ወዋእለ-ንዋያቸውን እንዳያፈሱ (ኢንቨስት) እንዳያደርጉ ኣገደቻቸው።
በኣሜሪካና ሸሪኮቿ በሆኑ ኣገራት ይፈጸም ከነበረው ጠብ-ኣጫሪነት በተጨማሪ፡ የምእራባውያን ሃይሎች መገልገያ የሆኑት እንደነ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮምሽን (UNHCR) ፡ ኣምነስቲ ኢንተርናሽናል፡ ህዩማን ራይትስ ዎችና የሰብኣዊ መብቶች ምክር-ቤት የመሳሰሉ፡ “የሰብኣዊ መብቶች ተሟጋቾች ነን” ባይ ዓለም-ኣቀፍ ድርጅቶች እንዲሁም፡ International Crisis Group የመሳሰሉ ቲንክ-ታንክም ጭምር፡ ከተቋቋሙባቸው መርሆችና ዓላማዎች ኣፈንግጠው፡ በኣሜሪካና ተከታዮቿ የተሳስተ ፖሊሲ ሳቢያ ያጋጥሙ የነበሩትን ችግሮች እንደ መልካም ኣጋጣሚ ተጠቅመው፡ የኤርትራን ገጽታ ለማበላሸት፡ ለኣያሌ ዓመታት ባለማቋረጥ የቀጠለ የማሰይጠን ዘመቻዎች ሲያካሂዱ ቆይተዋል እያካሄዱም ይገኛሉ።
የዚህ በኤርትራ ላይ ሲካሄድ የቆየው ሁለንተናዊ ሴራ ዓላማ በዋናነት፡ የኤርትራ ህዝብ ከፍተኛ መስዋእትነት ከፍሎ ነጻነቱን በጉልበቱ ከጨበጠ በኋላ፡ ነጻ ፖለቲካዊ መስመር ያረጋገጠች፡ ሰላምና እፎይታ የሰፈነባት የበለጸገችና የሰለጠነች ኣገር ለመገንባት ሲያካሂደው የቆየውን ከፍተኛ ጥረት ለማኮላሸት፡ ቀጣይ በሆነ ግጭትና ኣለመረጋጋት ውስጥ በመክተት ፡ የህዝብን ሞራል ባጠቃላይ፡ በተለይ ደግሞ የወጣቶችን የመከታና ኣገራዊ ወኔን መስበር ነበር። ሆኖም ግን፡ ከተካሄዱት ሁሉም ዓይነት ጠብ-ኣጫሪነቶች በተቃራኒ፡ የኤርትራ ህዝብ እንዳሰቡት ኣልተንበረከከም። በኣንጻሩ ኣንድነቱን በማጠናከርና ኣሰላለፉን በማጥበቅ፡ በላዩ ላይ የተጠነሰሱትን ሴራዎች በሃይለኛ ፖለቲካዊ ንቃት እየመከተና እያከሸፈ ሲጓዝ ቆይቷል እየተጓዘም ይገኛል።
የኤርትራ ህዝብ የመመከት ዓቅም፡ በወታደራዊ ሃይል እንዲሁም በኢኮኖሚና በፖለቲካ ኣሻጥር ባለመበገሩ የተሸረበው ሌላ ሲራ ፡ ወጣቱ ትውልድ በብዛት ከኣገሩ እልም ብሎ የሚጠፋበት፡ በውጭ ሃይሎች እየተደጎመና እየተመራ የሚከናወን ሰፊ የፍልሰት መረብ ነው። ኣንደ የዚህ ሴራ ኣንድ ኣካል፡ የኣሜሪካ ተከታታይ ኣስተዳደሮች፡ ሰዎች ከኤርትራ እንዲሸሹ በማበረታታት ላይ ተጠምደው ነበር። በ 2004 ዓ.ም. ፡ የኣሜሪካ መንግስት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽን ጋር በመተባበር፡ ከኤርትራ ህብረተሰብ ኣንዱን ክፍል ማለት ‘የኩናማ ብሄርን” በጅምላ ለማጋዝ ሞክሮ ነበር። በ የካቲት ወር 2009 ዓ.ም. ደግሞ፡ በኣሜሪካ የውጭ ጉዳዮች ክፍል የስደተኞች ጽህፈት-ቤት፡ ከኣገራዊ ኣገልግሎት ለሚሸሹ 10 ሺ የኤርትራ ወጣቶች የጥገኝነት መብት ለመስጠት የመደበ መሆኑን በይፋ መግለጹ ይታወቃል።
ከዚህም ሌላ፡ በርካታ የምዕራብ ኣገሮች፡ UNHCR በ 2009/2011’ በሚስጢር ኣዘጋጅቶ ያሰራጨውን፡ ኤርትራን በማሰይጠን የኤርትራ ዜጎች ‘በቀጥታ የጥገኝነት መብት’ ሊያገኙ እንደሚገባ የሚገልጸውን ሰነድ ምርኩዝ ያደረገ ፖሊሲ ስራ ላይ በማዋል፡ ኤርትራውያን ወጣቶች በብዛት ወደ ስደት እንዲያመሩ ኣበረታቱ። ይህን ተግባራዊ ለማድረግ፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮምሽን ሽፋን፡ ለኤርትራውያን ይሰጥ በነበረው ልዩ ዕድል እየማለሉ፡ የተለያዩ የምስራቅ ኣፍሪካ ኣገራት ዜጎች፡ የጥገኝነት መብት ለማግኘት “ኤርትራውያን ነን” ወደሚሉበት ደረጃ ደርሰዋል። እንደ UNHCR የመሳሰሉ ተቋማት ደግሞ፡ የሴራው መተግበርያ መሳርያ በመሆን፡ በኤርትራ ድንበሮች ኣካባቢ፡ በኢትዮጵያና በሱዳን ግዛት ውስጥ የስደተኞች ካምፖች በማቋቋምና የነበሩትን በማስፋፋት፡ የዜጎች ፍልሰትን በማበረታታት ላይ ተጠምደው ቆይተዋል ኣሁንም እንደተጠመዱ ናቸው።
የቀድሞ የኣሜሪካ ፕረዚደንት ባራክ ኦባማ ፡ “ እንደ ኤርትራና ሰሜን ኮርያ በመሳሰሉ ክፉ ኣገሮች፡ ሴቶች፡ ህጻናትና ወጣቶች ሸሽተው እንዲያመልጡ ከሚሰሩ ሸሪኮች ጋር እየተባበርን ነው፡ ውጤትም እያገኘንበት ነው” በማለት በኣንድ ኣጋጣሚ የሰጡት መግለጫ፡ የተለያዩ ስሞችን ኣንግበው ፡ በሰብኣዊ መብት ተሟጋቾች ስም የሚንቀሳቀሱ ዓለምኣቀፍ ተቋማት፡ የምዕራብ ኣገሮች ሴራ መገልገያ በመሆን፡ ምን ያህል የደጓሚዎቻቸው እኩይ ተግባር ኣስፈጻሚ ሆነው እንደሚገኙ የሚያረጋግጥ ተጨባጭ ኣብነት ነው። ይህም ኤርትራዊ ወጣትን ዒላማ ያደረገው ይህ የፍልሰት መረብ፡ ሰፊና የታላላቅ ኣገሮችና ዓለምኣቀፍ ድርጅቶች እጅ ያለበት የተደራጀ መሆኑን የሚያመለክት ነው።
ኣስቀድሞ እንደተገለጸው፡ ኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውር፡ ቢልዮኖች ዶላር የሚገኝበት ትልቅ ኢንዱስትሪ ነው። ስለሆነም፡ የደጓሚዎቻቸውን ድብቅ ኣጀንዳ ለመተግበር በጎረቤት ኣገሮች ኢትዮጵያና ሱዳን የስደተኞች መቀበያዎችን የመሰረቱት የስደተኞች ከፍተኛ ኮምሽንና የሸሪኮቹ ሃላፊዎችና የሃገራቱ ባለስልጣናት፡ በኤርትራውያን ስደተኞች ስም፡ የውጭ ምንዛሪ በማግኘትና ሰፊ የስራ ዕድሎችን በመፍጠር ቀላል የማይባል ጥቅም ሲያካብቱ ቆይተዋል።
“ የስደተኞችና የተመላሽች ጉዳይ ኣስተዳደር” ማለት (Administration for refugee & Returnee Affairs) በምህጻረ-ቃል ARRA ‘ኣራ’ በሚል ስያሜ የሚጠራው በወያኔ ካድሬዎችና በትግራይ ክልል ደህንነት ኣባላት የሚተዳደር ተቋም፡ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮምሽን ሰራተኞች ጋር በመተባበር፡ በኤርትራውያን ስደተኞች ስም ሲያካሂደው የቆየው የጥቅም ጨዋታ ለኣብነት፡ እነዚያን ሰብኣዊ ኣሳቢነት ከሚመስሉ የ UNHCR እንቅስቃሴ በስተ-ጀርባ ያሉትን ግዙፍ ጥቅሞች የሚያጋልጥ ነው።
“ የስደተኞችና የተመላሾች ጉዳይ ኣስተዳደር” ማለት ‘ኣራ’ ከትግራይ ክልል መስተዳድር መሬት በመከራየት ሽመልባ፡ ሕንጻጽ፡ ማይ-ዓይኒና ዓዲ-ሓርሽ የተባሉ ኣራት የስደተኞች መጠለያ ካምፖችን በማቋቋም፡ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮምሽን ጋር በመተባበር፡ ኤርትራውያንን ሲቀበል የነበረ ተቋም ነው። የነዚህ መጠለያ ካምፖች ኪራይ ፡ UNHCR የሚከፍለው ሲሆን፡ ለኣንድ የስደተኞች ካምፕ በዓመት 2.4 ሚልዮን የኣሜሪካ ዶላር ይከፍልበት ነበር። በዚህ ስሌት ደግሞ የኣራቱም የስደተኛ መጠለያ ካምፖች በኣንድ ዓመት 9.6 ሚልዮን ዶላር፡ UNHCR በማእከላዊ የኢትዮጵያ መንግስት ኣማካይነት ወደ ‘ኣራ’ ገቢ ያደርገዋል። ‘ኣራ’ ደግሞ ለያንዳንዱ ስደተኛ በየወሩ 150 ዶላር የኪስ ገንዘብ ከ UNHCR ይቀበል ነበር። ለስደተኞቹ የሚሰጠው ግን በወር 80 ብር (6 ዶላር) ብቻ ነበር። የቀረው ደግሞ ወደ ትግራይ ክልል ካዝና ገቢ ይሆን ነበር። ከዚህ ክፍያ የትግራይ ክልል መስተዳድር በየወሩ ከ 4.5 እስከ 6 ሚልዮን ዶላር ገቢ ነበረው።
ከዚህም ሌላ፡ በኤርትራውያን ስደተኞች ስም ከተለያዩ ለጋሽ ማህበራት የሚመጣውን ስፍር-ቁጥር የሌለው ዓይነታዊ (ቁሳዊ) ድጋፍ የ’ኣራ’ ሃላፊዎች ከ UNHCR ተወካዮችና የትግራይ ክልል ባለስልጣናት ጋር እየተመሳጠሩ እንደፈለጉ ያደርጉታል። ከዚህም በተጨማሪ ለህጻናትና ለታዳጊዎች እየተባለ በ UNICEF ይሰጥ የነበረው እርዳታም፡ በሙሉ ወደሚመለከታቸው ሳይደርስ፡ የትግራይ ክልል ሃፊዎች፡ የ’ኣራ’ ና የUNHCR ሰራተኞችን ኪስ ሲያሳብጡበት ቆይተዋል።
የ’ኣራ’ ባለስልጣናት፡ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮምሽን ሃላፊዎች ጋር በመመሳጠር ሲፈጽሙት የቆዩ ሌላ ኣስደማሚ ሴራ ደግሞ ፡ ወደ ሶስተኛ ኣገር የማሸጋገር ዕድሎችን ፡ በኤርትራውያን ስም ገንዘብ እያስከፈሉ ኮሮጇቸውን ያሳብጡበት ኣልያም በእከከኝ ልከክህ ዕድሉን ለሌሎች የትግራይ ተወላጆች ይሰጡት የነበረ መሆኑ ነው። በዚህም ፋይላቸው በወደ ኣውሮፓ፡ ኣውስትራልያ፡ ካናዳና በኣሜሪካ የተላከ፡ ኑሯቸው ግን በስደተኛ መጠለያ ካምፖች ተገድቦ የቀረ ኤርትራውያን ቁጥር ጥቂት ኣይደለም።
በህዳር ወር 2020 ዓ.ም. ወያኔ፡ በኢትዮጵያ ፌደራል ሰራዊት ሰሜን ኣዝ ላይ፡ ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ከወሰደ በኋላ፡ በተቀጣጠለው ግጭት፡ በእርዳታ ተቋማትና የሰብኣዊ መብት ተሟጋቾች ነን በሚሉ ድርጅቶች በኩል የተሰማው፡ “ኤርትራውያን ስደተኞች እየተገደሉ፡ እየተንገላቱና በግድ ወደ ሃገራቸው እየተመለሱ ነው” የሚለው ጫጫታ እንግድያውስ፡ በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ካላቸው ተቆርቋሪነት በመነሳት ሳይሆን፡ በዋናነት የግል ጥቅማቸው ስለተነካባቸው ነው። የኢትዮጵያ ፈደራል መንግስት የተናጠል ተኩስ የማቆም እርምጃ በመውሰድ ሰራዊቱን ከትግራይ ጠቅልሎ ካስወጣ በኋላ፡ የወያኔ ኣባላት ታጣቂዎች በቀላቸውን ለመወጣት በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የወሰዱት እስካሁን በዝርዝር ያልተነገረ ኣሰቃቂ ግድያና ኣስገድዶ የመድፈርና ሌሎች ወንጀሎችን፡ የተለያዩ የእርዳታ ተቋማትና የሰብኣዊ መብቶች ተሟጋቾች ነን ባይ ድርጅቶች፡ ቃል ኣውጥተው ኣለማውገዛቸውና ሽፋፍነው ለማለፍ መምረጣቸው ደግሞ ይህን ሃቅ ገሃድ የሚያደርግ ነው። የፍልሰት እቅድ የመጀመርያው ፖለቲካዊ ዓላማ፡ በማይጨበጡ ተስፋዎች ወጣቶችን በማማለል፡ የኣገርን የመከላከል ዓቅም ማዳከምና ኣምራች ጉልበትን ማሟጠጥ ነው። ሁለተኛውና መሰረታዊው ዓላማ ደግሞ፡ በውጭ ኣገራት የኤርትራ መንግስትን የሚገዳደር የተቃውሞ ሃይል ለጣጥፎ በማቋቋም፡ ችግር በመፍጠር፡ ኤርትራ በሉኣላዊ ግዛቷ ላይ ጥያቄ እንዳታነሳ ኣፏን ለመዝጋት ነበር።
እነዚህ ሴራዎች በመንግስታችንና በወጣቶቻችን ላይ ያደረሱት ጉዳት ፡ በቀላሉ የማይታይ ቢሆንም እንኳን፡ ሴረኞቹ ዓላማቸውን ለማሳካት ካፈሰሱት ያ ሁሉ ግዙፍ መዋእለ-ንዋይና ከተከሄደለት ከፍተኛ ጥረት ኣኳያ ሲታይ፡ ግቡን ኣልመታም። የኢኮኖሚ ችግሮቻቸውን ለመፍታትና ኑሯቸውን ለማሻሻል በማሰብ፡ ወደ ስደት ያመሩ ዜጎች፡ እዚያ ‘ምድረ-ገነት’ እየተባለ ከሚሞካሸው ቦታ እንደደረሱ፡ የፍልሰት መሃንዲሶች ፖለቲካዊ ሴራዎቻቸው መገልገያ ኣልሆኑም። ይልቁንስ ኣብዛኞቹ ከህባቸውና ከመንግስታቸው ሳይርቁ፡ ቤተሰቦቻቸውን ሲረዱና በኣገራዊ የልማት መርሃ-ግብሮች ላይ በትጋት ሲሳተፉ ቆይተዋል፡ ኣሁንም እየተሳተፉ ይገኛሉ ። የኤርትራ ዜጎች የኣገራቸው የልማት መርሃ-ግብሮችን እንዳያግዙ፡ በኣንዳንድ ኣገሮች የተወሰደው የ 2% ግብርን የማገድ እርምጃ ደግሞ፡ የፍልሰት እቅድ ይዟቸው የተነሳ ዓላማዎች ባለመሳካታቸው የተፈጠረ የጭንቀት መልሰ-ተግባር ነበር።
ኢ-ህጋዊ የሰዎች ዝውውር (Human Trafficking) ለጥቅም ሲባል፡ የሰው ልጆች ህይወት ደህንነትን ኣደጋ ውስጥ የሚጥል፡ ከባድ ወንጀልና የሰብኣዊ መብት ጥሰት ቢሆንም እንኳን፡ ኣብዛኛውን ግዜ፡ በእንደዚህ ዓይነት ወንጀል የተዘፈቁ ወንጀለኞች ( ግለሰቦችም ይሁኑ ተቋማት) በወንጀል ተጠይቀው ከህግ ፊት ሲቀርቡ ኣይታዩም። እንደዚያ ስለሆነ ነው ደግሞ፡ የኤርትራ መንግስት፡ በኤርትራውያን ላይ የተፈጸሙ በሰው ልጆች ላይ የሚካሄድ ንግድ ወንጀሎች፡ በነጻ ኣካል እንዲጣሩና ወንጀለኖች ከህግ ፊት እንዲቀርቡ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት በተደጋጋሚ ያቀረባቸው ተማጽኖዎች እስካሁን ኣዎንታዊ መልስ ያላገኙት።

The British immigration office (the home office) has full time employed Eritreans to double check the asylum applicants identity. ( mostly interpreters)
Tigrayes have been claiming to be from Eritrea prior to the fall of TPLF and some Eritreans were using Ethiopian identity just after Eritrea independence.
some cheeky west Africans were caught trying to claim asylum using Ethiopian and Eritrean identity.
Tigrayes have been claiming to be from Eritrea prior to the fall of TPLF and some Eritreans were using Ethiopian identity just after Eritrea independence.
some cheeky west Africans were caught trying to claim asylum using Ethiopian and Eritrean identity.
Re: ⚠️ አቢይ አሕመድ ሓቁን ኣፈረጠው። ጆሮ ያለው ይስማ። ⚠️
The US plan to empty Cuba of its youth by offering young Cubans automatic asylum in the US backfired when Fidel Castro emptied Cuba's prisons and sent all hardened criminals to the US, resulting in high crime rates in places like Florida, New York, New Jersey, Texas...etc.
The plan to empty Eritrea of its youth also had the unintended consequence of providing an opportunity for hundreds of thousands of criminals from Tigray who pretended to be Eritreans to secure asylum in the West, thus contributing to the rise of crime rates in the Western world as evidenced by their recent mob attacks against Eritrean Diaspora communities celebrating their cultural heritage.