በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።
Posted: 06 Nov 2024, 17:29
እኔ የሳይንስ ኣድናቂ ነኝ። ያ ሳይንቲስት ካደረገ ሳይንቲስት ነኝ።
ለረጅም ግዜ ጆርናሎች ወይም የሳይንስ መጽሔቶችን ሳነብ አመል ሆኖብኝ የኢትዮጵያዊያንን ስም ዉስጡ እፈልግ ነበር። ብዙ ግዜ ያልቀናኝ ፍለጋ ነበር።
ስለ ፖለትካ አስተያየት ያገኘሁኝ ፖለትካዉ ወደ እኔ መጥቶ እንጂ እኔ ለፖለትካ ዝንባሌ ኖሮኝ ወደ ፖለትካ ሄጄ ኣይዴለም።
ለኢትዮጵያን ኣንድ ክፍለ ሃገር ነፃነት ስሉ የኖሩት ተደራጅተዉ ወደ መሃል ሃገር ማቅናታቸዉን ስሰማ ነዉ በወጣትነቴ እንዴ ማለት የጀመርኩኝ።
ከዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ህዳሴ ያስባለኝ መሠረቱ ያኔ እንዴ ያልኩኝ ነዉ። ለዓመታት ብዙ ነገሮችን ኣስተዉዬ ነዉ በሳይንሳዊ መንገድ ያልኩኝ።
በማዉቃቸዉ ሶስት ቋንቋዎች የተለያዩ ቃላትን ማስተዋል እና ማጥናት ተጨምረዉ ነዉ እዴሳ የሆነልኝ፣ ህዳሴን ያበራልኝ። እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ሳልጀምር ነበር።
እኔ ያስተዋልኩትን ያስተዋሉትን ኢትዮጵያዊያንን ስፈልግ ሰነበትኩኝ። በኣጋጣሚ ነዉ የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንን ስራዎች መስማት የጀመርኩኝ። ሰንብቼ ለካ ኣንተ ነህ የሚለዉን ስንኙን ስሰማ ተደነኩኝ። ለካ ያስተዋለ ነበር ኣስብሎኝ።
እዚህ ፎረም ላይ ከሌሎች የተሻለ ጥልቅ ዕዉቀት ያላቸዉ የመሰሉኝን ምን ያህል እንዳስተዋሉ ለማስተዋል ሞከርኩኝ።
ከነዚህ ዉስጥ ሆረስ ኣንዱ ነበር። ቀላል ጥያቄዎችን መመለስ የሚሳነዉ መሆኑን ኣስተዉዬ ከማንም ያላነሰ የሃገር ፍቅር ያለዉ መሆኑን ልብ ብዬ፣ የምለፋ ነዉ ብዬ፣ በአካል ባላዉቀዉም በዕድሜ ታላቄ ነዉ ብዬ የማያዉቀዉን ልብ ብሎ ለኢትዮጵያ እዴሳ እንዲነቃ ለዓመታት በትዕግስት ስጠይቀዉ ኖርኩኝ።
ሌላ ለርንድ ፐርሰን ያስባለኝ ህማንቴስ ነበር። ለአጭር ጥያቄ አጭር እና ግልጽ መልስ መመለስ የማይቸገር ነበር።
ህማንቴስ እዚህ መድረክ ላይ መሳተፉን ቢቀጥል ሆረስን ይህን ኣስተዋልክ፣ ያን ኣስተዋልክ በማለት ኣልቸገርም ነበር።
የሆረስ ችግር ያላስተዋለዉ መኖሩን ከማያዉቅ ኣልፎ ኣላዋቂ ንፍጥ ለቅላቂ ሆኗል። ነገን እያጨማለቁ ዛሬ መልፋት መታረም ያለበት ጥፋት ነዉ።
ቆንቆ እና ቋንቋ ኣንድ ላይ ኣይተዉ እኔ ማን ነኝ ማለት የተሳናቸዉ ጨቅላዎች ሽንፍላ ይላሉ።
ማስተዋል እንዴት ይሳናቸዋል እያልኩ ስገረም ሰንብቼ ሰሞኑን ኣዲስ ግኝት ላይ ደረስኩኝ። ምናልባትም መገረሜ ለምክንያት ነዉ።
ኣዲሱ ግኝት ስለ የሰዉ ልጅ ቋንቋ አጀማማር ተጨማሪ ጽንሰ ሀሳብ የሚሆን ነዉ።
ኣንዳንድ የኦሮምኛ እና የአማርኛ ቃላትን ሳነጻጽር ልክ እንደ ፊደል አጀማመር የኦሮምኛ ቃል ቁስ ወይም ቁሶችን አመላካች ሲሆን የአማርኛ ቃል ጽንሰ ሀሳብ መሆኑን ነዉ።
ለምሳሌ ቆንቆ ማየት ወይም ማሳየት የምትችል የሰዉ አካል ነዉ። ቋንቋ ማለት ጽንሰ ሀሳብ ይሆናል።
ሌላ ምሳሌ ሰዴ ማሳየት የምትችል ቁሶች ናቸዉ። ዘዴ ጽንሰ ሀሳብ ይሆናል።
ሌሎች ምሳሌዎች በርካታ ናቸዉ።
ለዚህ ጥናት ዝንባሌ ያለዉ ተመራማሪ ካለ ይህን ግኝት በጥልቀት ኣጥንቶ በሳይንስ መፅሔት ማሳተም እንደሚችል እገምታለሁ።
እኔ ይህ ነዉ የእዴሳ ዩኒቨርዚቲ ኣስተማሪ እላላሁ። ለሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ የሰነበተን ሽንፍላ ኣጣቢ። በፈጣሪ ፈቃድ እርግማን ኣለን በመስማት ብቻ እንዴት ሳይሉ እኔ እኔ ኣይዴለሁም በማለት የተጀመረ።