Page 1 of 1

ዐቢይ አህመድ፥ "ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል" አትበሉ፥ መቃብር አይሞቅም ሲል ሰማሁት። እውነትም አይሞቅም። አበሻ ግን የሚለው እኮ፦ የማይለመድ ነገር የለም ማለቱ ነው። ጠለቅ ባለ አማርኛ

Posted: 05 Nov 2024, 18:38
by EwnetYashenifal
ዐቢይ አህመድ፥ "ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል" አትበሉ፥ መቃብር አይሞቅም ሲል ሰማሁት። እውነትም አይሞቅም። አበሻ ግን የሚለው እኮ፦ የማይለመድ ነገር የለም ማለቱ ነው። ጠለቅ ባለ አማርኛ

Re: ዐቢይ አህመድ፥ "ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል" አትበሉ፥ መቃብር አይሞቅም ሲል ሰማሁት። እውነትም አይሞቅም። አበሻ ግን የሚለው እኮ፦ የማይለመድ ነገር የለም ማለቱ ነው። ጠለቅ ባለ አ

Posted: 05 Nov 2024, 18:45
by EwnetYashenifal
በምን መመዘኛ ነው አማርኛ የማይገባው ጠቅላይ ምንስትር ሊሆን የቻለው። አፉን በከፈተ ቁጥር፥ አለማወቁን እያስገመተ ነው።