Page 1 of 1

የጀርመን መንግስት የዞረበትን የሶማሊያ ፕረዚዳንት ወደ አገሩ ገብዞ፣ ዬት ልደብቀዉ ብሎ አብሮ ይጨነቃል።

Posted: 05 Nov 2024, 15:21
by DefendTheTruth
ጀርመን የአፍሪካ መሪዎችን ለማስተናገድ ሽር ጉድ ስትል ኢትዮጵያ ደግሞ ትልቅ የአለም ጉባዔ (world without hunger) አዘጋጅታ በደማቅ ሁኔት እያካሄደች ናት።

ጀርመን ይህን ሰዉ ለምን እንደጠራችዉ እንኳ መናገር አልቻልችም። ዘገባም አላወጣችም።